Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ መለያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የሐር

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የሐር ልማት ቁሳቁስ (ለ3ኛ ጊዜ) እና ለዶሮ ቤት መስሪያ የሚያስፈልግ የግንባታ ዕቃ/ቆርቆሮና ሚስማር /ህጋዊ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 20, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ጨረታ ቁጥር 008/2018 ዳሞታ የወላይታ ገ/ህ/ሥራ ዩኒየን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን ለሚገኙ አርሶ

ዳሞታ የወላይታ ገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ለበልግ መኸርና መስኖ የአፈር ማዳበሪያ/ዳፕ/ እና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ የብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ለ2018 የበጀት ዓመት ተቀብሎ ለሚያስተምራቸው ተማሪዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል አቅርቦት እና የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 20, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የንግድ ቤት ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኢኮ/R01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አካባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አካባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሚድሮክ ናኒ ሕንጻ አጠገብ የሚገኘውን ሕንጻ ለቢሮ አገልግሎት ለመጠቀም የሕንጻ እድሳት አድርጎ የጨረሰ ሲሆን፤ በሕንጻ ስር የሚገኝ አንድ ክፍል ለንግድ ሥራ ወይም ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

MSI Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Supplies, Drugs, Equipment and Laboratory Reagents

Reporter (May 20, 2026) TENDER FOR PURCHASE OF MEDICAL SUPPLIES, DRUGS, REAGENTS AND EQUIPMENT MSI Ethiopia is a non-governmental and

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የተለያዩ የደንብ ልብሶች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ ብግጨ /ዕግ/43/09/2018 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የተለያዩ የደንብ ልብሶች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አጀንዳ፣ የጠረጴዛ ካላንደር እና የእንኳን አደረሳችሁ ካርድ በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር ሙሊፋ 43/2018 ዓ.ም በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

MSI Ethiopia Reproductive Choices Intends to Purchase Two (2) New Plug-in Hybrid Electric Vehicle (PHEV) Double-cabin Pick up 2025.

Reporter (May 20, 2026) INVITATION TO BID MSI Ethiopia Reproductive Choices is a non-governmental and non- profit making organization that

የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት ለሚሰጡ ተሽከርካሪዎች የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን ጎማዎች ከህጋዊ አቅራቢዎች ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡ /ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት ለሚሰጡ ተሽከርካሪዎች የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን ጎማዎች

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለፋብሪካችን የእርሻ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ BMC MSF/LP/07/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የእርሻ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (May 20, 2026) ማስተካከያ ዳሸን ባንክ አ.ማ. ፣ ሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ-16 ላይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በመላ አገሪቱ ፍላጎትን ላይ መሰረት ያደረገ የድርጅት ታክሲ አገልግሎት (corporate Taxi) የሚያቀርብ ታማኝ አጋር ይፈልጋል፤ በመሆኑም የድርጅት ታክሲ አገልግሎት (corporate Taxi) አቅራቢዎችን ለይቶ ለመቅጠር ይህን መግለጫ አውጥቷል

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. የጨረታ እርማት አውጥቷል

Reporter (May 20, 2026) እርማት ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በቁጥር 2713 በገጽ 23 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በወጣዉ የጨረታ ማስታወቂያ