Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/2018 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛና ፤ መካከለኛ ደረጃ ት/ ቤት ሊያስራው ለፈለገው
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛና፤ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያስራው ለፈለገው የጥገና ስራ በጥቃቅን እና አነስተኛ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ የተደራጁ ሆነው ደረጃቸው አነስተኛ መብቃት እና ከዚያ በላይ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማስራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጉብሬ ዲስትሪክት 002/2018 መስሪያ ቤታችን በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የጉብሬ ዲስትሪክት መንገዶች ባለስልጣን በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶችና ጥገና መስመሮች አገልግሎት የሚውል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች አይሱዙና ለሰርቪስ እና ነዳጅ መመላለሻ አይሱዙ እና ሻወር ትራክ /ውሃ ቦቲ/ ብቁ ተጫራቾች አወዳድሮ ማጫረት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 20, 2025) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 10/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የእስክሪን አክሰሰሪዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡– ከዚህ በታችየተዘረዘሩትን
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የእስክሪን አክሰሰሪዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሁለተኛ ዙር በድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ጥገና ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 001/2018 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት
የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በ2018 በጀት ዘመን የሚገለገልባቸውን ተሽከርካሪዎች ለማስጠገን በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ጋራዦችን በጨረታ በማወዳደር ለአንድ ዓመት የሚቆይ የጥገና የእጅ ዋጋ ደንበኛ ለመያዝ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር የደረሰኝ ህትመት 50 ገፅ በ 3 ኮፒ(NCR Paper A4 Size) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 01, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6ff4b251-d2f6-4fc9-a2c0-920b64fd38a8/open Lot Information
Bahir Dar University: Procurement of LED Light LEDCON 100W የውጭ መብራት ታሳሪ
Government(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of BOX FILE /አቃፊ ባለ ገመድ /
Government(Dec 01, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bc262038-936f-4bdb-8776-f80443ca0c81/open Lot Information
Ethiopian Federal Police: Procurement of ICT Equipment
Government(Dec 01, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/dcada47d-3d56-411b-83e9-bf8526305994/open Reference
በአሶሳ ዞን ኩርሙክ ወረዳ እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት የአጉቤሳ ቀበሌ ሂላል መስጊድ በ2018 በጀት ዓመት አጉቤላ ወጣት ባለሀብቶች የመስጂዱን ግንባታዎች በግልጽ ጨረታ በማሳወጅ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በአጉቤላ መስጂድ ግንባታ በ2018 በጀት ዓመት
የልደታ ክፍለ ከተማ መከኒሳ አካባቢ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ቡድን መሪ 2018 በጀት አመት አላቂ የቢሮ እቃ፣ የጽዳት እቃ እና ቋሚ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፈለ ከተማ መከኒሳ አካባቢ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ቡድን መሪ 2018
የሰሜን ሸዋ ገጠር መንገድ ጥገና ት/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2018 በአብክመ ገ/መ/ኮ/ ኤጀንሲ የሰሜን
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች እና መዘጋጃ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የሞተር ሳይክል ጎማና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያግልፅ ጨረታ የማስታወቂያ ቁጥር 04/2018 በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው
ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና ሌሎች ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 01, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d889a121-b15d-419e-9f9d-ad43a5e8f476/open Reference