Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/2018 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛና ፤ መካከለኛ ደረጃ ት/ ቤት ሊያስራው ለፈለገው

በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛና፤ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያስራው ለፈለገው የጥገና ስራ በጥቃቅን እና አነስተኛ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ የተደራጁ ሆነው ደረጃቸው አነስተኛ መብቃት እና ከዚያ በላይ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማስራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጉብሬ ዲስትሪክት 002/2018 መስሪያ ቤታችን በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የጉብሬ ዲስትሪክት መንገዶች ባለስልጣን በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶችና ጥገና መስመሮች አገልግሎት የሚውል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች አይሱዙና ለሰርቪስ እና ነዳጅ መመላለሻ አይሱዙ እና ሻወር ትራክ /ውሃ ቦቲ/ ብቁ ተጫራቾች አወዳድሮ ማጫረት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 20, 2025)   በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 10/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የእስክሪን አክሰሰሪዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡– ከዚህ በታችየተዘረዘሩትን

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የእስክሪን አክሰሰሪዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 20, 2025)  Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሁለተኛ ዙር በድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ጥገና ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 001/2018 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በ2018 በጀት ዘመን የሚገለገልባቸውን ተሽከርካሪዎች ለማስጠገን በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ጋራዦችን በጨረታ በማወዳደር ለአንድ ዓመት የሚቆይ የጥገና የእጅ ዋጋ ደንበኛ ለመያዝ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Tsehay Insurance S.C (TISC) Invites Eligible Bidders to Participate in the Preparation of Strategic Plan Organizational Structure Salary Scale & Benefit Scale

Reporter(Dec 07, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። BID INVITATION Open Tender (Ref No. TISC/ HRPA/010/2025) Tsehay Insurance S.C

Ethiopian Midwives Association (EMWA) Would Like to Invite Eligible Audit of its Accounts for Period January 1, 2025 to December 31, 2025

Reporter(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION FOR BID OF FINANCIAL AUDIT

HELVETAS Swiss Intercooperation Would Like Procure Desktop Computers and Printers

Reporter(Dec 07, 2025)   INVITATION TO BID For the supply of Desktop Computers & Printers for UP-WOMEN Project Bid No.

የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ የቀሩ አዳዲስ የህትመት ወረቀቶች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ የመኪና እና የጀነሬተር ስፔር ፓርቶች፣ የብር መቆጠርያ ማሽን እቃዎች፣ የፕሪንተር እቃዎች እና የኮምፒዩተር ስፔር ፓርቶች፣ የልብስ ጨርቆች፣ የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 07, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር FA- 04/2025/26) የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ ኮምፒውተሮች ፕሪንተሮች፤ UPS ባትሪዎች፣

የእናቶችና ሕፃናት ዘርፈ-ብዙ የልማት ድርጅት (ሜስሚዶ) ለተለያዩ ፕሮጀክት ትግበራዎች ይጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች (ላፕቶፖች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የፎቶኮፒ ማሽኖች፣ ስካነሮች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ቴሌቪዥኖች፣ ካሜራዎች፣ ብስክሌቶች፣ ስልኮች ወንበሮች እና የመሳሰሉት) በአገልግሎት ጊዜ ብዛት እና በተለያዩ ምክኒያቶች በመበላሸታቸው እቃዎቹን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አቡነጴጥሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የጋዜጠኝነትና ብዙሀን መገናኛ ህንጻ እና በዋናው ግቢ ፎረም ህንጻ ያሉ ቦታዎችን ለተለያዩ አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል

Reporter(Dec 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የንግድ ቤቶች ኪራይ የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ የግዥ መለያ ቁጥር፡-

The Ethiopian Red Cross Society BG Branch Invites Sealed Bid from Eligible and Qualified Supplier For the Procurement of Vehicle Tire

Reporter(Dec 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  Ref: BGRC-25/1134/25INVITATION TO BID 1. The Ethiopian Red Cross Society BG Branch invites sealed bid

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከጥር 01 ቀን 2018ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውን የዳልጋ ከብት ሀሞት መሸጥ እና በድርጅቱ ዙሪያ የተሰሩ ሁለት የኮንቴነር ሱቆችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት አመት ማከራየት ይፈልጋል