Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ክዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል::

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Jan 18, 2026) ጌት አስ ኢንተርናሽናል ኃ/የተ/የግ/ማህበር በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ከባድ እና ቀላል ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጌት አስ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ.ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: በዚህም መሰረት

ጌት አስ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ.ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈላ ባንኩ በተሻሻለው

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ሲኖ ትራክ እና መጋዘን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር: የእንስሳት መኖ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/22789185-1360-472d-9def-9916e5d35058/open Reference

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-17/2018 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የትራንስፖርት አገልግሎት እና የደንብ ልብስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጻም ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002 የጨረታ ቁጥር ጉ/ክ/ከ/ወ/3/ፋይናንስ ጽ/ቤት 002/2018 ዓ.ም የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የተለያዩ የግንባታ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/448e3d3c-23e9-402d-877b-469f4cba3948/open Reference

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለአገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል እና የህንጻ ቁሳቁስና መገጣጠሚያ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ13/05/2018 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ

The Tole Woreda Health Office Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction Work Alanu Shankora Health Post at Alanu Shankora Kebele

Ethiopian Herald(Jan 16, 2026) INVITATION TO BID 1. Tole Woreda Health office is interested in procurement of works for which

የዲላ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ ለሚያስገነባው G+2 አግሮ ፕሮሰሲንግ ቤተ ሙከራ ቀሪ ሥራ ግንባታ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የዲላ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ ለሚያስገነባው G+2 አግሮ ፕሮሰሲንግ ቤተ ሙከራ ቀሪ ሥራ ግንባታ ሕጋዊ ተጫራቾችን