Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/2018 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛና ፤ መካከለኛ ደረጃ ት/ ቤት ሊያስራው ለፈለገው

በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛና፤ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያስራው ለፈለገው የጥገና ስራ በጥቃቅን እና አነስተኛ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ የተደራጁ ሆነው ደረጃቸው አነስተኛ መብቃት እና ከዚያ በላይ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማስራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጉብሬ ዲስትሪክት 002/2018 መስሪያ ቤታችን በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የጉብሬ ዲስትሪክት መንገዶች ባለስልጣን በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶችና ጥገና መስመሮች አገልግሎት የሚውል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች አይሱዙና ለሰርቪስ እና ነዳጅ መመላለሻ አይሱዙ እና ሻወር ትራክ /ውሃ ቦቲ/ ብቁ ተጫራቾች አወዳድሮ ማጫረት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 20, 2025)   በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 10/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የእስክሪን አክሰሰሪዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡– ከዚህ በታችየተዘረዘሩትን

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የእስክሪን አክሰሰሪዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 20, 2025)  Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሁለተኛ ዙር በድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ጥገና ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 001/2018 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በ2018 በጀት ዘመን የሚገለገልባቸውን ተሽከርካሪዎች ለማስጠገን በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ጋራዦችን በጨረታ በማወዳደር ለአንድ ዓመት የሚቆይ የጥገና የእጅ ዋጋ ደንበኛ ለመያዝ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ የዕንቁላል ጣይ ዶሮ ቤት በሴቶች ለተደራጁ ማህበራት የአንድ ቀን ጫጩት ማሳደጊያ ቤት ግንባታ ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Salale University፡ Procurement of Laboratory Personal Protective Equipment

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/992f3a21-567e-4823-bedf-e44226bb155e/open Lot Information

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለሙበት ዝናቤ ሲሳይ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ነጋሽ ሄይ መካከል ስላለው የፍርድ

ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ዳሞት ኢንዱስትሪያል ኮሜርሻል ሀ/የተ/የግ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ ባለሪንግ በውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ

የክሬን ማንሻ ማሽነሪ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሀሎ ጀነራል ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ አሽራፍ አግሪ ካልቸራል እና

የመኖሪያ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 19, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሾች 1. አለምነሽ ካሳ 2. ህጻን ዳንኤል መኮነን እና በአፈጻጸም ተከሳሾች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የሐራጅ መነሻ ግምት ዋጋ ላይ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (May 19, 2026) የሐራጅ መነሻ ግምት ዋጋ ማስተካከያ ማስታወቂያ ከባንካችን የተበደሩትን የብድር ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ካልሆኑ ተበዳሪዎች የተረከባቸውን

የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ደርጅት ሞተር ሳይክል እና ኮምፒውተር ከነፕሪንተር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 19, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ደርጅት ሞተር ሳይክል እና ኮፒውተር ከነፕሪንተር

ማሜ ስቲል ሚል ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ሳይድ ትሪም 2ኛ ደረጃ እና 3ኛ ደረጃ የቱቦላሬና ኤል.ቲ.ዜድ ምርቶችን እንዲሁም የተለያዩ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 19, 2026) ማሜ ስቲል ሚስ ኃላ.የተ.የግ.ማህ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-ማስሚ/ሽ/ 001/2018 ማሜ ስቲል ሚል ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያየ