Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔረዊ ክልላዊ መንግስት በአዊ አስተዳደር ዞን የሚገኘው የአድማስ ሁለ/የገበ/
በአማራ ብሔረዊ ክልላዊ መንግስት በአዊ አስተዳደር ዞን የሚገኘው የአድማስ ሁለ/የገበ/ የኀ/ሥ/ ማኀበራት ዩኒዬን ኃ.የተ የድርጅቱን የውስጥ አሰራር በዘመናዊ አሰራር ለማዘመን የወጣ ጨረታ
Be’kur(Dec 08, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዌር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን
የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዌር ለመግዛት ሶፍት ዌር አቅራቢዎችን በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1. ዩኒየኑ ከአቀፋቸው መሰረታዊ ህ/ስ/ማህበራት ወደ ዩኒየኑ መጋዝን
በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) ለ2ኛ ጊዜ የውጣ ግልጽ የጨረታማስታውቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የሊቦ ከምከም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሊቦ ከምከም ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት1 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት2 የመኪና ጎማ እና
የሊቦ ከምከም ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ እና የብዙሀን መገናኛ እቃዎች ከተጫራቾች መካከል በማወዳደር በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የግንባታ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Nov 24, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/0e1616c7-007b-4e46-a063-73277e2ae7a2/open Invitation to
አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የአነስተኛ መሳሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Nov 24, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/df0c7af3-3226-4cef-828f-d78ae327d084/open Invitation to
ዋን ኤከር ፈንድ ከፍተኛ ጥራት ያለው የማራዶል ፓፓያ ዘር ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
2merkato.com(Nov 24, 2025) የማራዶል ፓፓያ ዘር ለመግዛት የወጣ ጨረታ ዋን ኤከር ፈንድ ከፍተኛ ጥራት ያለው የማራዶል ፓፓያ ዘር ጨረታ
Kotebe University of Education: Procurement of ICT Materials
Government(Nov 24, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/002e94d5-f498-4ad9-84f7-f0754fd9b062/open Reference
Kotebe University of Education: Procurement of Stationary Equipment
Government(Nov 24, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3af6bbce-75d9-4c44-96d3-4f93192378f4/open Reference
The Ethiopian Economics Association is Seeking Proposals from Qualified, Experienced Interior Design and Construction Firms that Can Design and Construct (renovate) its Meeting Hall
2merkato.com(Nov 24, 2025) Ethiopian Economics AssociationTerms of Reference (TOR) Project: Interior Design and construction of EEA Meeting Hall.Location: Ethiopian
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለጎጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽህፈት ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግል የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር – 02/2018 ዓ/ም
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽህፈት ቤት ለወልዲያ ገጠር መንገድ ጥገና ጽህፈት ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-02/2018 ዓ/ምየማሽነሪ እና
Ministry of Peace፡ Procurement of 1/4 Water
Government(Nov 24, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/50819932-ef9d-437a-a44c-9bbd0b88fa67/open Lot Information