Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Ethiopian Herald(Jan 03, 2026) INVITATION TO TENDER (Re-Bid) Bid Announcement No. SSNT-T594 Ethiopian Airlines Group intends to conduct a bid for the selection of potential Digital Meter Taxi Service Provider

Ethiopian Airlines Group Intends to Conduct a Bid for the Selection of Potential Digital Meter Taxi Service Provider and Management Company at Addis Ababa Bole International Airport

Addis Zemen(Jan 03, 2026) የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ለመግዛት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/4B/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ከነተከላው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government(Jan 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e4e263e9-e3ca-4aef-a276-f16855186212/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-NC-0686-2018-PUR Object of Procurement: ተስተካክሎ በድጋሜ የወጣ ለግድግዳ

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ፡ ተስተካክሎ በድጋሜ የወጣ ለግድግዳ ኮርኔስ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን አቅርቦ መስራት የአገልግሎት ግዥ (ፔዳ ግቢ) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ኪሩቤል ወንድወሰን እና የፍ/ባለዕዳ እነ ጌታቸው አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/200465 በ16/08/2017 ዓ/ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ዌብ ቤስድ ኮርት ኬዝ ሲስተም ማልማት እና በልኪ ኤስ ኤም ኤስ ማልማት፣ ኪዉ ማናጅመንት ሲሰትም አቅርቦት ዝርጋታ እና ሲሲቲቪ ሳርቨሊያንስ ሲስተም አፕግሬዲንግ ሥራ እቅርቦትና ዝርጋታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ኢትዮ ቴሌኮም አር ጄ 11 ኮአግዥዋል ኬብል እና ኮኔክተር (RG-11 Coaxial Cable with Connectors) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ethiotelecom(Dec 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም አር ጄ 11 ኮአግዥዋል ኬብል እና ኮኔክተር (RG-11 Coaxial cable with

Ministry of Agriculture: Procurement of Building Material

Government(Dec 22, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/47c8ea57-a8e3-4ed9-8859-38114e1fbd92/open Reference

በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል ወረዳ ሉማሜ ፖሌ ቴክኒክ ኮሌጅ ለተማሪዎች ማሰልጠኛ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ሰው ሰራሽ ዲክረንስ የደን ዛፍና ባህር ዛፍ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል

Dendi Woreda Agriculture and Land Office Now Invites Drilling Contractor to Submit a Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material, and Equipment for Construction and Completion of Irrigation Project

Ethiopian Herald(Dec 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   INVITATION FOR BIDRequest for Bids Small WorksReferance NO: ET-OROMIA

Ethio Telecom is Pleased to Invite All Interested and Eligible Bidders to this Open National Competitive Bid for the Procurement of RG-11 Coaxial Cable with Connectors (RFQ No. 4279559)

ethiotelecom(Dec 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  Floating Date: As of January 5, 2026RFQ. NO 4279559     Ethio telecom intends to

ስፋቱ 121.33 ካ.ሜ. የሆነ መኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እማሆይ ወለተጊዮርጊስ ሲሰጥ እና የፍ/ባለዕዳ

የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለአገልግሎት የሚጠቀምበትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 00/አኮኮ-2018

የኢትዮጵያ ሴቶች መጠለያ ጥምረት ከጃንዋሪ 1,2025 ዓ.ም – ዲሴምበር 31,2025 ዓ.ም የበጀት አመት በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሴቶች መጠለያ ጥምረት ጥር 21/2012 በመዝገብ