Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Dec 20, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/356edc91-6d04-45cb-8605-262233911410/open Lot Information Procurement Reference Number: FFIC-NCB-G-0054-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የሱፐር

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት፡ የሱፐር ማርኬት ጋሪ (Cart) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 20, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ይርጋለም ገብሬ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ የሺ ገብሬ መካከል ስላለው የፍርድ

የቦታው ስፋት 328 ካ.ሜ. ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተለያዩ የConstraction Equipment and Materials፣ የተለያዩ ዓይነት ጀኔሬተሮች እና ሁለት Truck with Crane Truck with Crane በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመ/ቤቱ ሥም : ደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ (ደምሚኔ) የጨረታ አይነት : ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ

ደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ በ2018 በጀት ዓመት ለቴሌቪዥን አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ (ሞተር) እና ጀነሬተር ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን በመጋበዝ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ /አስፈጻሚ የተለያየ ዝርያ ያላቸው ዶሮዎች እና የዳልጋ ከብቶች (በሬዎች) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብ/አስ/ቡድን በሁለት እጁ እነሴ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች መገልገያ የሚሆን ቢሮ ግንባታ ማቴሪያል ችሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የጂም ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 08/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የጂም ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ግዥ

የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት ዋና መ/ቤት ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ህጋዊና ብቃት ካላቸው በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት ዋና መ/ቤት ለ2ኛ

Arsi University: Procurement of Reagent(#)

Government(Dec 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fc7f6725-d845-46fd-a0fe-dbde170b0de1/open Lot Information Procurement

በአብክመ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር አብክመ/ኢቴቢ/ግ/ጨ/ 03 /2018 በአብክመ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት

በምሥራቅ ጐጃም ዞን የስናን ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለባለበጀት ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽ/መሳሪያዎች፣ ኮምፒውተርና የኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎች፣ ህትመት እና የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለደቡብ ጎንደር ዞን ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለደቡብ ጎንደር ዞን ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1

ለደባርቅ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ እቃዎች በሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  ለደባርቅ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ እቃዎች በሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት