Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ፡- ኪዳኔ ማርያም ገሰሰና ልጆች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እና በአፈ ተከሳሽ፡- አቶ ሳሙኤል ብርሃኔ መካከል ስላለዉ የአፈጻጸም ክስ ክርክር

የኮምቦልቻ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ  ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች

ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልገሎት ግዴታውን ካልተወጣ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች በዝርዝር የተገስጹትን የዳቦ መጋገሪያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NEBE/NCB/RE/001/2018 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኝ ብዛት ሁለት መጋዘን እያንዳንዱ የግቢው ስፋት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመጋዘን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ችፑድ ባለ 8፣ እስቱኮ ፣ MDF ባለ 18 ፣ ሞራሌ 5×7 የውጭ በእስር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b908b896-d9f9-483a-b517-eb0751585df6/open Lot Information Procurement

Artificial Intelligence Institute፡ LOT 30 PROCUREMENT የአሉምኒየም ልብስ ማስጫ ግዥ

Government(Jan 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a1417c42-036f-4524-afa9-db296ea2d5c2/open Lot Information Procurement

University of Gondar፡ Procurement Of Stationary /ተ/ቀ/ሳ/ኮሌጅ /1/

Government(Jan 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4a1c1eaf-77ef-4f07-9a7f-c703b50cccc9/open Lot Information Procurement

Ethiopian Public Health Institute፡ Purchasing of Supply and Fix of UV Cabinet ዩቪ -ካፒኔት/ UV-coated Cabinet) በካሬ ሜትር፣ከእነ እጅ ስራው እና ገጠማን ጨምሮ -2

Government(Jan 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/839436fb-df7c-4af0-aaf9-b486d8d1d4b3/open Lot Information Procurement

Ethiopian Public Health Institute፡ Purchasing of Supply and Fix of UV Cabinet ዩቪ -ካፒኔት በካሬ ሜትር፣ከእነ እጅ ስራው እና ገጠማን ጨምሮ -1

Government(Jan 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f2650846-3dde-4163-8a57-e8ca35889f12/open Lot Information Procurement

Ethiopian Public Health Institute፡ Purchasing of Supply and Fix of Granite ቶብ-ግራናይት(top White Granite Colors) በካሬ ሜትር፣

Government(Jan 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/375300a9-a0c9-41da-ad14-77074b247e78/open Lot Information Procurement

Ministry of Defense Purchase for Stationary Item/Edu

Government(Jan 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/410afc3c-3997-420f-8a64-3cb641e9e9b5/open Lot Information Procurement

የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የፍርን የመጀመሪያ ት/ቤት ማስፋፊያ ግንባታ ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ GC/BC የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የፍርን የመጀመሪያ ት/ቤት ማስፋፊያ ግንባታ

የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ በቀለች ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሙባረክ አብዱራህማን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም