Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኢኒስታሌሽን ስራ በግልጽ ጨረታ ሁለተኛ ዙር ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) ሁለተኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/M/A/Gurawaa-2018-002 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን
The Central Ethiopia Regional Industrial Parks Development Corporation (CERPDC) Invites Eligible and Qualified Bidders to Participate in an Open National Competitive Bidding (NCB) Process for the Supply of Industrial Machinery
Ethiopian Herald (Jun 30, 2026) INVITATION FOR BIDS (IFB)OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) 1. Background and Invitation The Central Ethiopia
የሆሳዕና ማረሚያ ተቋም 44 እና ተሳፋሪዎችን የመጫን አቅም ያለው መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመኪና አገልግሎት ትራንስፖርት ኪራይ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) ለመኪና ትራስፖርት አገልግሎት ኪራይ በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሆማተ/2557/2018 የሆሣዕና ማረሚያ ተቋም የህግ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ዝናቤ ሲሳይ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ነጋሽ ሄይ መካከል ስላለው የፍርድ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ከዚህ ቀደም ኮተቤ በሚገኘው በቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል ግንባታ ሳይት ላይ ከመሬት ተቆፍሮ የወጣውን ድንጋይ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ሰኔ 20 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማውጣቱ ይታወቃል። ይሁን እንጂ የተዘጋጀው ድንጋይ ያለቀ ስለሆነ ሽያጩ የተቋረጠ መሆኑን እናሳውቃለን
Addis Zemen (Jul 01, 2026) ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ከዚህ ቀደም ኮተቤ በሚገኘው በቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት አነስተኛ ተሽከርካሪ (Hybrid Automobile እና Electric Double Cabin) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ
የግል ድርጅት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ስሙ ከዚህ በታች የተመለከቱት ድርጅት በግል
Wolkite University: Procurement of Food and Beverages
Government (Jul 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/13d119f2-a2fc-4129-8e28-5e5126ca448a/open Lot Information
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዕድሳትና ጥገና ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jul 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/05457c72-8100-4cf7-b1d6-2d48db8b6f7a/open Lot Information