Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Jan 12, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካይነት ለግብርና ጽ/ቤት በክልሉ ምክር ቤት ጸድቆ ቤቴን በራሴ እገነባለሁ በሚል መርህ የቀበሌ የገበሬ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በጃንጓ ቀበሌ የጠበቀ የገበሬ ማሰልጠኛ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 20/2018 ዓ/ም በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሱታና ንግድና የማማክር ሥራዎች ኢትርፕራይዝ የፓስታ ማኮረኒ ለፋብሪካ ህንፃ ግንባታ ፕሮጅክት በሚቀርበው ዝርዝር መሰረትበግልጽ ጨረታ

በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሱታና ንግድና የማማክር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ የፓስታ ማኮረኒ ለፋብሪካ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀከት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የቤት ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 07/2018 በመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ለዲላ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

በመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ለዲላ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 13, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የሜ/ዞ/ከ/ፍ/ ቤት የአራፊ መዝገብ ቤት የግንባታ ማህበራትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት፡– 1. በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ወይም ህጋዊ ውክልና ባለው ተቋም የተመዘገቡና

የሜ/ዞ/ከ/ፍ/ ቤት የአራፊ መዝገብ ቤት የግንባታ ማህበራትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አራይዝ ግሎባል ዓለም ዓቀፍ ለትርፍ ያልተቋቋመ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ. 2025 የሂሳብ ዓመት (January 1/2025 to December 31/2025) በ3 ፋይል አቃፊ ያለ የሂሳብ ሰነድ ለማስመርመር ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

CIFA Ethiopia is Hereby Inviting Interested Bidders to Submit Bids for Supply of ESNFI Kits

The Reporter(Jan 03, 2026) INVITATION TO BID FOR THE SUPPLY OF ESNFI KITS. CIFA Ethiopia is a vibrant and growing

ቤተር ላይፍ ፎር ፓስቶራሊስትስ ድርጅት የሂሳብ ሥራውን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር በደረጃ አንድ ካሉ ኦዲተሮችን አወዳድሮ አንድ ኦዲተር መምረጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታመቂያ ቤተር ላይፍ ፎር ፓስቶራሊስትስ ድርጅት የሂሳብ ሥራውን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር በደረጃ አንድ

የደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤት ተሽከርካሪዎች የሚውል የጎማ ግዥ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤት ተሽከርካሪዎች የሚውል የጎማ ግዥ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለገላን ክፍለ ከተማ ማዘጋጃ ጽህፈት ቤት ለችግኝ የሚሆን ዘር እና ችግኝ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለገላን ክ/ከተማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወላይታ ሪጅን ጽ/ቤት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ ለማሰፋት የስፌት አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ወሪ/ግጨ/002/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወላይታ ሪጅን ጽ/ቤት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ ለማሰፋት የስፌት

ቅን ኢትዮጵያ ማህበር እ.ኤ.አ January 1, 2025 to December 31,2025 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዳችንን በውጪ ኦዲተር አስመርምሮ ማቅረብ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ቅን ኢትዮጵያ ማህበር መንግሥታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል ድርጅት እ.ኤ.አ January1, 2025

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለሚገባው የግንባታ ማቴሪያል ግዥ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Disaster Risk Management Commission፡ Purchase of የከባድ መኪና መገልገያዎች

Government(Jan 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6ff66e9e-d2cb-4e21-aa22-7228b208d418/open Lot Information Procurement