Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 18, 2026) የሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ድጋሚ ማስታወቂያ ግ/ጨ/ቁ/002/2018 ዓ.ም የደ/ም/ዕ/ኢ ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለመንግስታዊ ስራ የሚውሉ፡– ሎት 01 የማርሽ ባንድ መዚቃ መሳሪያ በዚሁ መሰረት ተጫራቾች፡–
የደ/ም/ዕ/ኢ ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለመንግስታዊ ስራ የሚውሉ የማርሽ ባንድ መዚቃ መሳሪያ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ
ስኬት ባንክ አ.ማ መኪና እና አክስዮን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 በጉለሌ ክ/ከ በወረዳ 7 አስ/ስር የሚገኘው የሐምሌ 19/67 ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለ2ተኛ ጊዜ በመደበኛ በጀት፤
በጉለሌ ክ/ከ በወረዳ 7 አስ/ስር የሚገኘው የሐምሌ 19/67 ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለ2ተኛ ጊዜ በመደበኛ በጀት፤ በድጎማ በጀት እና በውስጥ ገቢ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡06/2018 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ//ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 02, 03,04,07 እና 10 ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ//ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 02,03,04,07 እና 10 ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኢት/ በደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በወረዳው ለሚገኙ አንዳንድ መስሪያ ቤቶች አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት/ በደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው
በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የሰሜን ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ የምግብ እህል፣ ሸቀጣ ሸቀጥ፣ በርበሬ ቅመማ ቅመም እና የማገዶ እንጨት አቅርቦት ለስድስት ወር ማለትም ከየካቲት 1 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የሰሜን ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ
መተሳሰብ ለዕድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር ኅዳር 19 ቀን 2018 ዓ.ም ያወጣው ጨረታ ላይ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) ማስታወቂያለሱቅ ኪራይ ተጫራቾች በሙሉ መተሳሰብ ለዕድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር ኅዳር 19 ቀን 2018 ዓ.ም. በወጣው
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች ያገለገሉ የተለያየ ሳይዝ ያላቸው የቀላል ተሽከርካሪዎች እና የከባድ ማሽነሪ ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) የሚወገዱ ንብረቶች ሽያጭ ሶስተኛ ዙር የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አሽጨ/003/ኦኩስፋ/እና 3/2018 በኢትዮጵያ ስኳር
የአስተዳደር ቢሮ እና ለሱቅ የሚሆኑ ክፍት ቦታዎች ጥናት ጨረታ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር /በአሰራቸው ሕንፃዎች ላይ ለአስተዳደር የሚሆኑ ቢሮዎችን በዘመናዊ መልኩ ለማሰራትና የሕንፃውን የተለያዩ ክፍት ቦታዎች ለሱቅ አገልግሎት እንዲመቹ አጥንቶ የሚያቀርብ ባለሙያ በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን ለማስጠናት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአስተዳደር ቢሮ እና ለሱቅ የሚሆኑ ክፍት ቦታዎች ጥናት ጨረታ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት
Mana Murtii Ol’aanaa Godina Wallagga Bahaa Mana Daldalaa Balbala Tokkoo Fi Kutaalee Garaagaraa Qabu Gurguruu Barbadaa
Kallacha Oromiyaa(Jan 15, 2026) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Caalbaasii Raawwii himataan Cannaaloo Zoodee fi Raawwii himatamaan Balaay Abarraa