Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያግልፅ የጨረታ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ/007/2018 በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የክሬን፣ ፎርክሊፍት፣ ሎቤድና ተያያዥ የተሽከርካሪ እና የተሽከርካሪ ማሽነሪ ኪራይ
በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የክሬን፣ ፎርክሊፍት፣ ሎቤድና ተያያዥ የተሽከርካሪ እና የተሽከርካሪ ማሽነሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/2018 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛና ፤ መካከለኛ ደረጃ ት/ ቤት ሊያስራው ለፈለገው
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛና፤ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያስራው ለፈለገው የጥገና ስራ በጥቃቅን እና አነስተኛ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ የተደራጁ ሆነው ደረጃቸው አነስተኛ መብቃት እና ከዚያ በላይ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማስራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጉብሬ ዲስትሪክት 002/2018 መስሪያ ቤታችን በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የጉብሬ ዲስትሪክት መንገዶች ባለስልጣን በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶችና ጥገና መስመሮች አገልግሎት የሚውል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች አይሱዙና ለሰርቪስ እና ነዳጅ መመላለሻ አይሱዙ እና ሻወር ትራክ /ውሃ ቦቲ/ ብቁ ተጫራቾች አወዳድሮ ማጫረት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 20, 2025) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 10/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የእስክሪን አክሰሰሪዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡– ከዚህ በታችየተዘረዘሩትን
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የእስክሪን አክሰሰሪዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Bio and Emerging Technology Institute: Procurement of Curtain
Government(Dec 04, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/84e2fe7d-928e-4982-9cf4-69a1cdca55d9/open Reference
Ethiopian Intellectual Property Authority: Procurement of RENOVATION AND CONSTRUCTION OF BUILDING (የቢሮ ሪኢኖቬሽን ግንባታ)
Government(Dec 04, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a9dafbac-4644-4896-aa39-a1ffeb961760/open Reference
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በወላይታ ዞን የዳሞት ሶሬ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል
2merkato.com(Dec 04, 2025) ጉዳዩ፡- የአንደኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲወጣ ስለመጠየቅ ይሆናል በደ/ቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በወላይታ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከታህሳስ 01 ቀን 2018 እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውን እና በድርጅቱ መጋዘን ተከማችቶ የሚገኝውን ለዶሮ መኖ ግብዓት የሚሆነውን የስጋና አጥንት መኖ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com(Dec 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የስጋና አጥንት መኖ
የሳሪስ ልማት ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር ባሰራው ህንፃ የገበያ ማዕከል ውስጥ ያለውን የG+5 4ኛ ፎቅ እና 3ኛ ፎቅ (12) መጸዳጃ ቤት ኪራይ ማስታወቂያ
Reporter(Dec 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመፀዳጃ ቤት በኪራይ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 የሳሪስ
Borana Universty: Supply and Installation of ICT Infrastructure
Government(Dec 04, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f0e55b0d-c2e5-4c98-b601-624b9d8f59ff/open Reference
MSI Ethiopia Reproductive Choices (MSIE-RC) Invites All Submit Sealed Bids for the Provision of Airline Ticketing Services
Reporter(Dec 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BID FOR PROVISION OF AIRLINE TICKETING SERVICES MSI
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ Stationary Crusher Plant, Diesel Generator & Wheel Loader በዝግ ጨረታ ለመሸጥ ወይም ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 04, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በካፒታል ዕቃ ኪራይ ንግድሥራ አዋጅ
ፀደይ ባንክ አ.ማ Office Furniture እና ለቪዲዮ ቀረፃ የሚያገለግሉ ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Dec 03, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/0005/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ ከስር በሰንጠረዥ የተገለፁትን ሎት-1 Office Furniture ሎት-2 ለቪዲዮ