Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ከ መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲ/ዙ/ወረዳ ትምርት ጽ/ቤትበ2018 በጀት ዓመት በአሃዳዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም ድጋፍ በተደረገ ገንዘብ REF No.ET Southern 516166 CM/RFQ

በደ/ኢ/ከ መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲ/ዙ/ወረዳ ትምርት ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ግንባታዎችን ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሐራጅ ጨረታ የቀረቡ የፋብሪካ ማሽነሪዎችናየቢሮ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 30/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሥር በሚገኘው የኢስተርን ኢንዱስትሪ ፓርክ(ዱከም) የሚገኙ የሶስት የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎች ማሽነሪዎች በተጨማሪም የፋብሪካዎቹ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2018 ዓም የሰራተኞች ደንብ ልብስ በ6000 ኢንዶኖዠያ ቴትሮን ጨርቅ ለአንድ ሙሉ ልብስ ወይም ለአንድ ኮትናሱሪ የሚያስፈልግ፣ ግበአት አሟልቶ ስፌት፣ ለ6000 ኢንዶኖዠያ ቴትሮን ጨርቅ ለአንድ ጋዋን የሚያስፈልግ፣ ግብአት አሟልቶ ስፌት፣ ደረጃውን የጠበቀ ሸሚዝ፣ የወንድ ጫማ፣ የሴት ቆዳ ጫማ እና ካልሲ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Fortune(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-18-2025/26. 1. Awash Bank invites sealed

Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Items

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ዳሸን ባንክ አ.ማ የንግድ ህንጻ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/018/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተስውን

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/033/ ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው

Ethiopian Sport Academy: Procurement of Laptop and Other Material

Government (May 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/88b88008-830c-4225-bf92-efbfe025ad23/open Lot Information

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ የብረታብረት ዓይነቶች (SHS, CHS, FLAT, IRON, Sheet Metal-Etc) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (May 10, 2026) መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Supply, Installation, Commissioning & Tasting of Low Voltage Distribution Panel with Accessories & ATS Project at ETRE Modjo-Hawassa Toll Roads መግዛት ይፈልጋል

Reporter (May 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስፕ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 40/2018 Supply, Installation, Commissioning & Tasting of Low voltage

ቶታል ኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ. ያገለገሉ ታንከሮችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 10, 2026)  ያገለገሉ ታንከሮችን ለመሸጥ የወጣ ጨረታ TENDER REF: T-189/26/GS/PUR ቶታልኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ ኢሚ ያገለገሉ ታንከሮችን በጨረታ አወዳድሮ

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bid from Eligible, Qualified Bidders for the Consultancy Service to Supply, Installation, Testing and Commissioning of Electronic Procurement and Inventory Management System (EPIMS) Development for the Ethiopian Red Cross Society (ERCS)

Berhan Bank S.C. Invites Eligible Bidders for the Procurement of 120 Units of IBM Storage LTO Ultrium

Reporter (May 10, 2026) Invitation for the Procurement of IBM Storage LTO Ultrium Procurement Reference No. BrB/OCB/IE/2025/26/21 1. Berhan Bank

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Supply of Electric Vehicle with EV Charging Installation, Testing and Commissioning Works መግዛት ይፈልጋል

Reporter (May 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 43/2018 Supply Electric vehicle with EV Charging Installation, Testing