Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Nov 16, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እንጨቶችን የጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ያገለገሉ እንጨቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል.
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ያገለገሉ እንጨቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0030/25 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ
ዳሸን ባንክ ለመኖሪያና ለንግድ (ለቅይጥ አገልግሎት) የሚሆን ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Reporter(Nov 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/07/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን
ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎች እና ድር ጣቢያ ዶክመንት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-07/03/2018 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች
Waajjirri Maallaqaa Godina Q/Wallaggaa Beeksisa Caalbaasii Ifaa Hojii Ijaarsa Piroojektii Sarara Daandii Koyyee-Gomboo Fi Qaaqee-Tullu Gophoo Kan Waajjira Daandiiwwaniifi Loojistiksii Godina Qellem Wallaggaa Dorgomsiisee Kennuu Barbaada
Addis Zemen(Oct 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Beeksisa Caalbaasii Ifaa 1ffaaLakk.Addaa Bittaa: GQW/SCI/CIB/D/01/2018 Waajjirri Maallaqaa Godina Q/Wallaggaa Beeksisa Caalbaasii Ifaa hojii
በማእከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለ በጀት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Oct 27, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለ በጀት
የባሕር ዳርና አካ/ከፍ/ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Be’kur(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ተስፋዩ አብዬ
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Oct 27, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ አለሙ ተሾመ እና በአፈ/ተከሣሽ አበቅየለሽ አማረ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት አመት የዳኞች ካባ እና በዲስከን አንግል ብረት የሚሰራ የመዝገብ መደርደሪያ ሸልፍ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመያዝ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Oct 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 008/18
የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Oct 27, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ቢሻው ወርቄ እና በአፈ/ተከሣሽ አንሙት የኔነህ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ
የሰሜን ጎንደር ዞን ከፍ/ፍ/ቤት የ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን
በላይ አርማጭሆ ወረዳ የልማት በር መሰናዶ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚሰጡ ማቴሪያል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Oct 27, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በላይ አርማጭሆ ወረዳ የልማት በር መሰናዶ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመማር ማስተማር አገልግሎት