Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 16, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 06/2018
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 16, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ለቡሌ እና
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ለቡሌ እና ለራጴ ወረዳ አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Government(Dec 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e6e4ab5f-02d1-4fb8-a07f-3f5f1f1008fa/open Lot Information
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ቤት ቁሳቁስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 16, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/498ba3c6-1dc6-4402-9500-b24f21776139/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0281-2018-PUR Object of Procurement: (በድጋሚ የወጣ )
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፡ አጀንታ ፈሳሽ ፀረ-ተባይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቶ ተድላ አብርሃ ካበው ከኢትዮጵያ ልማት
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች
የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ስኬት ባንክ አማ (አዲስ ብድርና
የቦታው ስፋት 538 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ኑሪያ መሀመድ እና የፍ/ባለዕዳ
የወገራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የኤክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ ለህንፃ ቁሳቁስና ለተገጣጣሚዎች እድሳትና ጥገና የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን ለመለየት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 24, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የወገራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ሰማያዊ እስከሪብቶ፣ ቁርጥራጭ ጨርቅ (Rag)፣ የእጅ ጓንት፣ የሹራብ ጓንት፣ ጥንድ እና የፕላስቲክ ጓንት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 005/18 ድርጅታችን ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን
የባሕር ዳር አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ አገልግሎት ማዕከል አድራሻ ባሕር ዳር አባይ ማዶ ቀበሌ ህዳር 11 ከኮበል ኢንዱስትሪ ጎን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 24, 2025) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ አገልግሎት ማዕከል አድራሻ ባሕር ዳር አባይ ማዶ ቀበሌ
Boro Shinasha Development Association Would Like to Invite Eligible Auditor to Audit the Organization’s Book of Account for the Consecutive Year 2025-2027.
Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to Bid The Boro-Shinasha Development Association (BORO-SDA) has
በምዕራብ ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የደጋ ዳሞት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ቡድን ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የጽህፈት መሳሪያ እና ዲዝል ጀነሬተር በናፍጣ የሚሰራ ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Be’kur(Nov 24, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የደጋ ዳሞት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ቡድን ለሴ/መ/ቤቶች