Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የቤት ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 07/2018 በመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ለዲላ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

በመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ለዲላ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 13, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የሜ/ዞ/ከ/ፍ/ ቤት የአራፊ መዝገብ ቤት የግንባታ ማህበራትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት፡– 1. በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ወይም ህጋዊ ውክልና ባለው ተቋም የተመዘገቡና

የሜ/ዞ/ከ/ፍ/ ቤት የአራፊ መዝገብ ቤት የግንባታ ማህበራትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 13, 2026) Invitation for National Competitive Bid Reference Number: Re-bid ECO-15/2018 1. Engineering Corporation of Oromia has secured a budget for the Procurement of: LOT-I: Access Road Construction

Engineering Corporation of Oromia Has Secured a Budget for the Procurement of Access Road Construction Work at Arjo Dhidhessa Irrigation Project for Design Review and Geological Investigation, Road Construction (Clearing, Cutting, Filling and Leveling)

Addis Zemen(Jan 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ባህልና ስፖርት ቢሮ የጂንካ ስፖርት ማበልፀጊያ ማዕከል የስፖርት ሰልጣኝ አትሌቶች ቀለብ ምግብ ለመመገብ የሚፈልጉ ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎች አወዳድሮ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ባህልና ስፖርት ቢሮ የጂንካ ስፖርት ማበልፀጊያ ማዕከል የስፖርት ሰልጣኝ አትሌቶች ቀለብ ምግብ ለመመገብ የሚፈልጉ ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመመገብ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Murgat Foundation Invites Eligible Certified Audit Firms Registered with AABE to Audit its Books of Accounts for the Period from January 1, 2025, Through December 31, 2027 (Three Consecutive Years).

Ethiopian Herald(Jan 01, 2026) Invitation for External Audit Service Murgat Foundation is a board-led; a not-for-profit Foundation registered in Ethiopia

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/34/2018 ለአራተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደንብ ልብስ የስፌት አገልገሎት፣ የጥራጥሬ ግብዐት አቅርቦት፣ የወተት ተዋፆእ እና ቅመማ ቅመም ግብዐት አቅርቦት እና ለክበብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ግብዓት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት ግብርና ቢሮ ለቢሮው አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 164/18 የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት ግብርና ቢሮ ለቢሮው አገልግሎት የሚውል የጽ/መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ አግባብ

The Ministry of Agriculture Invites Eligible Consulting Firms to Express Their Interest in Conducting a Comprehensive Baseline Study for the Community Action Through Landscape Management Program II (CALM II) Across 11 Regional States of Ethiopia.

በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለደባርቅ ቧሒት የመንገድ ሥራ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል Supply of Asphalt Mc30 እና RC70 Cut Back Bitumen ግዥ አስመልክቶ ከStock/ከክምችት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለአዘዞ- ጐንደር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚሆን ብዛቱ ከ4000 እስከ 10,000 ኩንታል የሚደርስ ሲሚንቶ ከናሽናል ሲሚንቶ ለሚ ፕላንት ወደ ጐንደር ከተማ በጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል

WE-Action Invites Bids for the Supply of Medicines, Medical Supplies, and Equipment for a Project Addressing Sexual and Gender-based Violence (SGBV) and Armed Conflict in Tigray, Funded by FARMAMUNDI.

Addis Zemen(Jan 01, 2026) INVITATION FOR BIDS (IFB) BID Reference: WE-Action/AA/3199/2025 WE-Action (Women Empowerment-Action) is a national civil society organization