Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 17, 2025)   ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ሁለት ቤቶች በጨረታ አወዳድሮ በአሉበት ሁኔታ ይሸጣል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ በቁርጥ ዋጋ የማሽነሪ ኪራይ ማስታወቂያ  የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሻሸ/ዲ/035/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከአዳባ አንጌቶ ለሚከናወኑ መንገድ ጥገና እና ግንባታ ሥራዎች የሚያገለግሉ ማሽነሪዎችን መስሪያ ቤቱ ባወጣው የቁርጥ ዋጋ መሠረት ተከራይቶ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ቁጥር 05 በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የአየር ንብረት አፈጻጸም የመሬት አያያዘ ፕሮግራም

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የአየር ንብረት አፈጻጸም የመሬት አያያዘ ፕሮግራም /CALM/ አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2/2018 ዓ.ም የመስከረም ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት

የመስከረም ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ የህንፃ ቁሳቁሶች፣ የደንብ ልብስ ስፌት አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአድዋ ድል መታሰቢያ ስቴሽነሪና የህትመት ስራዎች፣ ካሜራና አክሰሰሪ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የሳኒቴሽን እና የግንባታ እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።     የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአድዋ ድል መታሰቢያ

የይ/ዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ በህክምና ኮሌጁ ውስጥ አገልግሎት የሚሰጥ የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች፣ ለሠራተኞች ለደምብ ልብስ አገልግሎት የሚሆኑ ጨርቃ ጨርቆች እና አልባሳት፣ ለውሃ ቧንቧ የሚሆን የመለዋወጫ ዕቃዎች እና የኤሌክትሪክ መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ለመድኃኒት ክፍል የሚሆን የመድኃኒት መደርደሪያ በአሉሚኒየም ብረት ማሰራት ይፈልጋል

የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025)   የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት ፕሮጀክቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር

የጋሞ ገበሬዎች አትክልትና ፍራፍሬ ሕብረት ሥራ ዩኒየን በደቡብ ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር እና በአሌ ዞን ባሉት ወረዳዎች ለአርሶ አደሮች በያዝናቸው ምርት ዘመን 2018 ዓ.ም አ/ምንጭ፣ ከተማ ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለጣቢዎች ለበጋ መስኖ፣ ለበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ DAP/NPSB /ምጥን/ እና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ምክንያት የተወረሱ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የተተዉ ዕቃዎች የሀራጅ  ጨረታ ማስታወቂያ

The Federal Civil Service Commission (FCSC) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Consultancy Service for Conducting Job Analysis, Establishing Job Titles, Developing Occupational Classification, Job Descriptions, Job Evaluations and Competency Frameworks, and Designing Career Paths for Civil Service Employees of Selected Federal Ministries in Ethiopia

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ እንዲሁም በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.   የጨረታ ማስታወቂያ  ጨረታ ቁጥር

በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ የጎሐጽዮን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ የሚያገለግሉ ሥልጠና ዕቃዎች፣ ቢሮ ዕቃዎች፣ ፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎችና ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል