Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 17, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።  የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 17, 2025)   ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ሁለት ቤቶች በጨረታ አወዳድሮ በአሉበት ሁኔታ ይሸጣል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ በቁርጥ ዋጋ የማሽነሪ ኪራይ ማስታወቂያ  የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሻሸ/ዲ/035/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከአዳባ አንጌቶ ለሚከናወኑ መንገድ ጥገና እና ግንባታ ሥራዎች የሚያገለግሉ ማሽነሪዎችን መስሪያ ቤቱ ባወጣው የቁርጥ ዋጋ መሠረት ተከራይቶ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ቁጥር 05 በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የአየር ንብረት አፈጻጸም የመሬት አያያዘ ፕሮግራም

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የአየር ንብረት አፈጻጸም የመሬት አያያዘ ፕሮግራም /CALM/ አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Be’kur(Nov 24, 2025)   የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአፈ/ከሳሽ 1ኛ ሀብታሙ ገረመው ወርቄ፣ 2ኛ አትርሰው ዘመነ ጥላሁን እና የአፈ/ተከሳሽ በላቸው ሰሜ

ወሎ ዩኒቨርስቲ: የቢሮ አላቂ ዕቃዎች ግዥ

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/95da87f2-8d6b-4b80-b64c-8d4aa98b0476/open Reference

ስፋቱ 250 ካ.ሜ የሆነ ቤትና ቦታ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Nov 24, 2025)     የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ   በአፈ/ከሳሽ ቸኮል አጥናው እና በአፈ/ተከሳሽ አስማረ ገረም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ

Policy Study Institute: Procurement of Hotel Service at Adama( 4 Star)

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c2efd419-8dd1-4985-92a7-419faa99a051/open Reference

Ethiopian Biodiversity Institute: Procurement of Stationery Items

Government(Nov 27, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b539027c-b74e-4fb7-8f9c-082b89d85782/open Lot Information

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ባለው በጀት የስቴሽነሪ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የአይቲ እንዲሁም ሌሎች የቋሚ እና አላቂ እቃዎች ግዥ እና አገልግሎቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፦ ECMA/NCB/10/2018 የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ባለው

ልዩነህ አዲሱ አስመጪና ላኪ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2021 ስሪት የሆኑ ደረቅ ጭነት ሲኖ ትራክ 371 ከእነ ተሳቢዉ፣ ተጫራቾችን አወዳደሮ በግልፅ ጨረታ በባንክ አማራጭ ጭምር መሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com(Nov 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የማፍ ቢዝነስ ግሩፕ እህት ኩባንያ የሆነዉ

በአርሲ ዞን በጀጁ ወረዳ የአርቦዬ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ከውሃ ስራዎች የተረፉ እና አዳዲስ ቱቦዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የውሃ ቱቦዎችን ሽያጭ ማስታወቂያ በአርሲ ዞን በጀጁ ወረዳ የአርቦዬ

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን የተለያዩ አይነት ዕቃዎች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 26, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ብ.ማ.ኮ ብጨ001/2018 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሮፕ የብሔራዊ ማዕድን ኮሮፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን