Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 017/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በበያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኤፍ ደብሊው አች ደብሊው አስመጭ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍባለዕዳ እነ ወ/ሮ ራቢያ ሰይድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat(Feb 14, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ እነ እስቲቭ ዮሐንስ (2 ሰዎች) እና በአፈ/ም ተከሳሽ ወ/ሮ ቤቴልሄም አባቡ መካከል ላለው የአፈጻጸም ክርክር ክስ ጉዳይ በሟች አቶ አባቡ ውብሸት

የመኖሪያ ቤት የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል.

ሲዳማ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Different Type of Oil Seals በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀገር ውስጥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙሲፋ/Re-83/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Different Type of Oil Seals

የአዲስ አምባ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት መሳሪያዎች፤ የፅዳት እና የቢሮ መሳሪያዎች፣ ህትመት፣ የደንብ ልብስ፣ የጥገና አቃዎች፣ የህንፃ ተገጣጣሚ እድሳት፣ የህክምና እቃዎች፣ የልማት እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 09 የሚገኘው የአዲስ አምባ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች፣

የገላን አራብሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

 ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን አራብሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት ለመንግስት መ/ቤቶች ለ 2017

የካፋ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ሞዴል ላላቸው ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ዘይትና ቅባት፣ የተለያዩ ተሽከሪካሪዎች ጥገና ጋራዥ፣ የቢሮ ኪራይ አገልግሎት እና የመኪና ኪራይ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ /ግ/ጨ/ቁጥር 02/2017 የካፋ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም የከባድ ተሽከርካሪ ባለስትራ ግዥ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የከባድ ተሽከርካሪ ባለስትራ ግዥብሔራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር ESL/COKT/NCB/G/LSFST/003/2017 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተጠናል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተጠናል በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ ይፈልጋል። ጋቢናዎቹን ቃሊቲ

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም የከባድ ተሸከርካሪ ሻክል ግዥ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የከባድ ተሽከርካሪ ሻክል ግዥ ብሔራዊ ገስጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር ESL/COKI/NCB/G/SFRT/005/2017 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ በ2017

ማክፋ ፍሬት ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ከባድ መኪናዎች ከነተሳቢዎቻቸው እና ቀላል መኪናዎችን ባሉበት ሁኔታ ፍላጎት ላላቸው ድርጅቶች ግለሰቦች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ማክፋ ፍሬት ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር የተለያዩ ያገለገሉ ከባድ መኪናዎች ከነተሳቢዎቻቸው እና ቀላል መኪናዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማክፋ ፍሬት ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቤታ

Ethiopian Technology Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Garage Service

Invitation to Bid Procurement of Garage Service in Ethiopian Technology Authority for 20171 Procurement Reference No: ETA-NCB-NC-0001-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy