Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የብሐራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/040/2018 ለአንድ ዓመት የሚቆይ የቀላል
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ለአንድ ዓመት የሚቆይ የቀላል ተሽከርካሪ ኢንጀክሽን ፓምፕ፣ ኢንጀክተር ኖዝል፣ ሲሊንደር ሄድ እና ሲሊንደር ብሎክ የጥገና አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 39/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ በሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ
በሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 18, 2026) RE-INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) For the procurement of “Works for Asset Management” Procurement Reference Number: AATMA/NCB/PD/Works/19/2018 Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) invites
Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Asset Management
Addis Zemen (Jun 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ለወ/ሮ እመቤት ስዩም ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሻሻለው
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Godinaa Shawaa Kaabaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Jiddaa Bara Baajataa 2019 Seektarotaa Fi Bulchiinsa Gandootaa Aanaa Keenyaaf Caalbaasii Ifaan Meeshaalee Gosa Adda Addaa Kan Akka
Addis Zemen (Jul 16, 2026) Béeksisa Caal baasii Ifaa Yeroo 1ffa Godinaa Shawaa kaabaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Jiddaa bara baajataa
የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ከሀምሌ 01/11/2018 ዓ/ም እስከ ታህሳስ 30/2019 ዓ/ም ለ6 ወር ለምግብ አገልግሎት የሚውል እህሎች፣ ማጣፈጫዎች፣ የማገዶ እንጨት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ከሀምሌ 01/11/2018 ዓ/ም
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለምስራቅ ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ (ድሬዳዋ) ቢሮና ካምፕ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Diesel Generator ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SF/94/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለምስራቅ ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ (ድሬዳዋ) ቢሮና
Ministry of Peace: Procurement of Hotel Service
Government (Jul 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a8bd9dee-1dda-4976-a8a3-ff2c7f18c8b3/open Invitation to
Ministry of Peace: Procurement of Hotel Service
Government (Jul 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a81aea27-37c2-41f5-8ab3-becdbf0224af/open Invitation to
Ministry of Peace Procurement of Hotel Service
Government (Jul 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f43911cc-f34d-4d7e-9ba8-0fdf301a8c5a/open Invitation to
Ministry of Education፡ Procurement of Washing Machine (Laundry Machine)
Government (Jul 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2ef39dfd-54c9-4f6c-8b13-45852bf366c6/open
Ministry of Peace Procurement of Hotel Service
Government (Jul 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f43911cc-f34d-4d7e-9ba8-0fdf301a8c5a/open Invitation to
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥ ግ-01/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት