Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 14, 2026), Addis Zemen (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0015/25 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር RE-EMC/OT/NCB/01/2018 የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ እና በቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ያሉትን ያገለገሉ እቃዎችእና የማዕድን ተረፈ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት ብዛት የመጫረቻ ሰነድ የሚቀርብበትና የሚዘጋበት የመጨረሻ የመጫረቻ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን ሰዓት  ቀን ሰዓት  1 Gelophany grease KAUS- 45, 166 barrel 23/10/2018 4:00 23/10/2018 4:30 2 ፔሪዶት (peridoite)

የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ እና በቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ያሉትን ያገለገሉ እቃዎች እና የማዕድን ተረፈ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/12/18 በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ለሆስፒታሉ በ2018 ዓ.ም. ለሆስፒታሉ ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡  በዚሁ መሠረት በጨረታው ላይለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን ይኖርባቸዋል:: 1. እንድ ተጫራች ጨረታ ሠነድ በሚገዛበት ጊዜ የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ ካርድ አቅርቦ ሰነድ መግዛት ይችላል:: 2. የሽያጭ ፈጻሚው አካል ባወጣው

በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም. ለሆስፒታሉ ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለአቶ ግርማ አለባቸዉ ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የካርታ ቁጥር ኮ/ቀ/የማ/ን/መ/114/23359/00 በወ/ሪት ፈትያ አብራር

ፀደይ ባንክ አ.ማ. B+G+5 መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የይዞታው ስፋት 500 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ቀፀላ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ነብዩ ዮሴፍ መካከል ስላለው የፍርድ

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Supply & Installation (Fix) Grenery Site Banch Seat & Out Door Waste Bin (Rebid)

Government(Jan 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d01bfa5f-151a-4581-ae47-0229da2e0a92/open Reference

Amanuel Mental Specialized Hospital: Procurement of Hair Dressing Materials 2727

Government(Jan 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0388a868-fbc9-43e7-8316-74bb90b576bd/open Reference

SOCODEVI Invites Eligible Audit Firms to Submit Proposals for External Audit Services for the 9-month Period March 1, 2025 – December 31, 2025

Addis Zemen(Jan 17, 2026) Invitation to Tender for External Audit Service SOCODEVI, a Canadian nonprofit organization, is committed to improving

ጉድ ሳማሪታን ማኅበር የስልክ ቁጥር ማስተካከያ አድርጓል

Addis Zemen(Jan 17, 2026) ማረሚያ ታህሳስ 26 ቀን 2018 ዓ/ም ገፅ 27 ላይ ጉድ ሳማሪታን ማኅበር በአወጡት የአዲት ጨረታ ማስታወቂያ

የአንድነት 15 የጋራ መኖሪያ ቤት ኃ/የተ/መ/የኅ/ስ/ማ በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ሃናፉሪ 5.81 ሳያት 2B+G+13+T የጋራ ህንጻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመጀመርያውን ፌዝ (phase 1) ማሰራት ይፈልጋል

Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, Invites Bids for the Purchase of Spare Parts for Renault Trucks

Addis Zemen(Jan 17, 2026) INVITATION TO BIDDERS TENDER NO: RFQ ESLSE/KLT/NEG/2025/03220 Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, invites

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት Safety Shoes, Stationery & Sanitary Materials, Office Furniture’s, UPS በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 15/2018 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, Invites Bids for the Purchase of Brake Shoe Lining Cryscp13b1

Addis Zemen(Jan 17, 2026) INVITATION TO BIDDERS TENDER NO: RFQ ESLSE/KLT/NEG/2025/03219 Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, invites