Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Sep 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሀራጅ ቁጥር ዳባ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተቁ የተበዳሪዉ ስም
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል
Reporter (Sep 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 04/2026/27 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዲስና በድጋሚ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዲስና በድጋሚ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ/ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 14, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 10/2019 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 1ኛ ደረጃ የምሳ አገልግሎት ቡፌ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5a0fa644-1103-47f1-a613-32e7c9e84320/open Lot Information
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service፡ Procurement of Power Cable
Government (Apr 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d48ad714-c2e9-46d3-aadc-762260c7569d/open Lot Information
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service: Procurement of Supply, Installation, Commissioning and Testing of LED Screen System
Government (Apr 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e3e3c26b-22cb-40da-80e9-376c130b0d69/open Lot Information
Hawassa University፡ Procurement of Refreshment Service /የሻይ ቡና አገልግሎት/
Government (Apr 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ca1b0c25-0719-4ebd-979d-c20df3826d67/open Lot Information
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት ለከፍተኛ የመንግስት አመራር ወንድ ሹፌሮች ፣ ለሴት የፕሮቶኮል ባለሙያዎች እና የእግር ጉዳት ላለባቸው ወንድ እና ሴት ሠራተኞች የሚሆን የደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5863e8f1-3df9-485f-a9ad-6ae25ead1331/open Lot Information
Dashen Bank S.C. is Seeking Expressions of Interest (EOI) and Requests for Information (RFI) from Firms Interested in Becoming a Master Agent/Aggregator for its Agency Banking Network.
Fortune (Apr 12, 2026) CALL FOR REQUEST FOR INFORMATION (RFI)/ EXPRESSION OF INTEREST (EOI) FOR ENGAGEMENT OF MASTER AGENT/AGGREGATOR FOR
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የፈረንጅ እንቁላል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8020f094-0883-4310-a7eb-d82ec808f615/open Lot Information
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ጥራት ያለው አሳ ፊሌቶ ቴላፒያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2d3587f7-a935-4b63-90e3-583537894b00/open Lot Information
የሸገር ከተማ መሬት ጽ/ቤት ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁና በቆዬ ፈጬ፣ በቡራዩ፣ በመልካ ኖኖ እና በፉሪ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
2merkato.com (Apr 13, 2026) በሸገር ከተማ አስተዳደር የሸገር ከተማ መሬት ጽ/ቤት (በሬድዮ እና በቴሌቭዥን የሚነበብ) የ1ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ