Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ገጠር መንገዶች ኮን/ኤጀንሲ የጎጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት የተለያዩ  ሎት 1: ያገለገሉ አሮጌ

በአማራ ገጠር መንገዶች ኮን/ኤጀንሲ የጎጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ አሮጌ ተመላሽ ጎማ፣ የተለያዩ ሳይዝ ያላቸው ካላማዳሪ፣ የተለያዩ ሳይዝ ያላቸው ፍላፕ፣ ያገለገሉ አሮጌ ተመላሽ የመኪና ባትሪ እና ባለ 5 ቁጥር አዲስ ሚስማር ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ/ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ፡- መድኃኒቶች እና ሬጀንቶች  የደንብ ልብሶች  የጽዳት እቃዎች  የተለያዩ የጽሕፈት እቃዎች  የሠራተኛ ካፌ

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ/ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ መድኃኒቶች እና ሬጀንቶች፣ የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የጽሕፈት እቃዎች እና የሠራተኛ ካፌ አገልግሎት /የምግብ እና መጠጥ አቅርቦት/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሽያጭ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b816cb6b-476f-4084-8192-132f0f5c2ee4/open Reference Number: EFP-NCB-G-0040-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EFP-NCB-G-0006-2018-BID Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ethiopian Federal Police: PRECUREMENT OF CLOTHES

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

St. Peter Specialized Hospital: Procurement of Anesthesia Machine – Wth Monitor

Government(Oct 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/35bdc76c-d0c3-41cf-aee5-9175a53ffa88/open Reference

Ethiopian Federal Police: Procurement of Marking Machine and Related Materials

Government(Oct 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e485638d-3709-451e-b756-ed59be00f7d6/open Reference

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ሐረር ቅ/ጽ/ቤት የቢሮ ኪራይ ጨረታ ለሁለት አመት የሚቆይ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ለ3ኛ ጊዜ የወጣየጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- ሀረ/ግ/ጨ/001/2018

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በምስራቅ ሸዋ ዞን በአዳሚ ቱሉ ጂዶ ኮምቦልቻ ወረዳ ከአዲስ አበባ 183 ኪሜ እርቀት ላይ ለሚገኘው ለአሉቶ ጂኦተርማል ፕሮጀክት የሚያገለግሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የተለያዩ አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር፡-002/2018  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች

በደ/ም/አ/ህ/ክ/መ/ በካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓመት በተያዘው ካፒታል በጀት ዶማ ቀበሌ የግብይት በረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 03/2018 በደ/ም/አ/ህ/ክ/መ/ በካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓመት

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ “Valuation of Property, Plant and Equipment” Consulting Service ግዥ ለመፈጸም ያወጣው ጨረታ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

Addis Zemen(Oct 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ስለመግለጽ የጨረታ ቁጥር የጨረታ

Oromia Construction Corporation Would Like to Announce the Extension of the Bid Closing and Opening Date

Addis Zemen(Oct 30, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION FOR BID EXTENSION OF

የቤት እና የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Oct 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ደፋሩ ብርሳዊ እና የፍ/ባለዕዳ