Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ናትናኤል ዮሴፍ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አዳሙ አየነው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
2merkato.com(Dec 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታማስታወቂያ መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ቁሳቁሶቹም፡–
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 21, 2025) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የባትሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከታች በዝርዝር የተገለጹትን አገልገሎት ያልሰጡ /አዲስ/ ባትሪዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ የሚፈልግ
ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አገልገሎት ያልሰጡ /አዲስ/ ባትሪዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የዝግ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- እባ/ንማ/03/2018 እናት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት
እናት ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአብክመ በሰ/ሸዋ ዞን የመ/ማ/ም/ጠ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት አመት የተለያዩ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ
የደ/ቤንች ወረዳ ፍ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ የቢሮ አላቂ ዕቃዎች፣ ሌሎች አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የተሽከርካሪ ሞተር ሳይከል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። /span> የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን የደቤንች
የሰቆጣ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት፣ በውስጥ ገቢ በጀት እንዲሁም በልዩ ልዩ የበጀት ምንጮች የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰቆጣ
ኢስት ዌስት ኢትዮ ትራንስፖርት ኃ.የተ.የግል ማህበር የድርጅቱ ንብረት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ኬንወርዝ ጎታች፤ ሬኖ ጎታች እና ሎርሲ ተሳቢ ቦቴዎችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። /span> የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢዌኢት/ግጨ/01/2018 ኢስት ዌስት ኢትዮ ትራንስፖርት
በደቡብ ጎንደር ዞን በታ/ጋ/ወ የአርብ ገበያ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት አመት በከተማው ውስጥ የሚገኙትን የመኖሪያና የድርጅት ቦታዎች በአዋጅ ቁጥር 721/2004 በደንብ ቁጥር 103/04 አንቀጽ 13/2 በመመሪያ ቁጥር 1/2005 አንቀፅ 17 በሚያዘው መሰረት አጫርቶ ለመሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን
የመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና
የተለያዩ ሶፋዎች የባኞ ቤት ዕቃዎች የቢሮ ዕቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 05, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የቦሌ ደብረሰላም መድኃኒዓለም መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ አቡነ አረጋዊ ካቴድራል
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኪንፋዝ በገላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳዳር በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኪንፋዝ በገላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳዳር በ2018 ዓ.ም
የደቡብ ጎንደር መስተዳደር ዞን የደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ስቴሽነሪ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እንዲሁም የግንባታ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ጎንደር መስተዳደር