Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ ሐራጅ/015/2016 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/014/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተቁ የተበዳሪ ስም የንብረት

ሲንቄ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+3 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች  የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ስፋቱ 158 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አስናቀች ወርቁ እና በፍ ባለዕዳ ደረጄ ወርቁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የይዞታው ስፋት 2,200 ካ/ሜ የሆነ ፋብሪካ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 09, 2026)  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ካሊድ ዘካርያስ አዲስ እና የፍ/ባለዕዳ ሙኒር አብዱሰላም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

በአዲስ አበባ የምርታማነት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የእቃ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ የምርታማነት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎች በግልጽ ጨረታ

ብርሃንና ሰላም አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የሕክምና ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ መሣሪያዎች፣ የማሽነሪ መሣሪያዎች፣ ልዩ ልዩ ውጤቶች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና አላቂ የትምህርት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሪት እየሩሳሌም ንጉሴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ከበቡሽ መለሰ (10 ሰዎች) መካከል

በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወ/04 አራብሳ ጤና ጣቢያ ቋሚ አላቂ ንብረት እና መድኃኒት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 002/2018  በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወ

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር በ10ኛ ዕዝ ግዥ ቡድን በበጀት ዓመቱ የቀላል የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን እና የወታደራዊ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ባለበጀት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ፣ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ ለስፔርፓርት፣ የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሀራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል