Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማኅበር ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) RE-BID/RE-INVITATION TO BID (ITB) FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) To all Consultants of category Grade 2 & above Architectural and Engineering Consultancy Service with license
Melik Silte’s Farmers’ Cooperative Union Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Service for the Architectural and Engineering Design of 2B+G+12 Mixed Use Building Complex in its Premises in Worabe Town
Addis Zemen(Dec 09, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፋና 02 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በቀን 22/12/2017ዓ/ም በግዥ መለያ ቁጥር 001/2018 በአዲስ
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፋና 02 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ሌሎች መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2017 የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራከሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ማጠናከሪያ
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራከሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ማጠናከሪያ ብረት፣ ሚስማር እና የድልድይ ቤሪንግ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Defense፡ Procurement of Food and Beverages
Government (May 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/063cc369-b879-4bf6-9ece-75cdd23321b7/open Lot Information
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Pot /bag/sharp354
Government (May 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3d0a1402-2c79-4358-88a1-49d8e52d06fe/open Lot Information
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፡ የእጅ ባትሪ ትልቁ 240v ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f85fcd6c-93df-45b1-bacd-cf9e45576d96/open Lot Information
የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ አገልግሎት ለሚሰጣቸው የዞን መምሪያዎች አገልግሎት የሚውል በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ የመኪና ሞተር ዘይት እና ቅባት፣ የመኪና ጎማ፣ የፋብሪካ ማቴሪያል፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመኪና እቃ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2026) ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ አገልግሎት ለሚሰጣቸው የዞን መምሪያዎች አገልግሎት
የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከUNICEF በተገኘ በጀት በ2018 የልዩ ፍላጎት ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልለዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከUNICEF በተገኘ በጀት በ2018 የልዩ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጎንደር ሪጅን ብረታ ብረቶችን፣ አሮጌ ጎማዎች፣ አሮጌ ምሶሶዎች፣ ባዶ በርሜሎች፣ አሮጌ ትራንስፎርመሮች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ጎ/ሪ/ግ/ጨ/004/2018 የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት ጎንደር ሪጅን ንብረቶች የሆኑ ብረታ ብረቶችን፤
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ፀሐይ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ እልፍነሽ ገ/ኪዳን መካከል ስላለው የፍርድ
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ መለዋወጫዎች ግብአቶች በብሔራዊ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ MSF/LP/05/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች በጥቅል የተዘረዘሩትን መለዋወጫዎች ግብአቶች በብሔራዊ በግልጽ ጨረታ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን ያገለገለ (three Winding /col) ትራንስፎርመሮች እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር –ሻ/ሽ/ሪ-4499/18 የኢትዮጵያ ኤሴክትሪክ አገልገሱት ሻሸመኔ ሪጅን ያገለገለ (three winding /col)