Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/016/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ

ቡና ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Jan 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3ad0cf04-a82f-44d0-9906-d7d13e4591f8/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0248-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 297 ለአንድነትለቢሮ አገልግሎት

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ወንበር ጠረጴዛ እና ሶፋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 25, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/06/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ምንጭ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚ/ወ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ለሚ/ወ/ውሃ/ጽ/ቤት ለሚ/ወ/ወ/ጤና ጽ/ቤት ለሚ/ወ/ወ/ግብርና ጽ/ቤት ለሚ/ወ/ወ/መስኖ ጽ/ቤት እና የሚ/ወ/ወ/መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት በተለያዩ ቀበሌዎች በካፒታል በሰቆጣ ቃል ኪዳን

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚ/ወ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎችን ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Alert Comprhensive Specialized Hospital: Procurement of Medical Supplies

Government (Jun 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c3806973-09ca-4ed0-ba0e-336bfa9e7f59/open Invitation to

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃ/ማ/ጣቢያ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የመለዋወጫ እቃዎች አቅርቦት ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EEP/GBP/NCB/12/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃ/ማ/ጣቢያ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ ተሽከርካሪዎችና መሣሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ ዓይነት ያላቸው ዘይቶችና ቅባቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ministry of Defense: Procurement of Food and Beverages

Government (Jun 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ca5a3864-99d8-4926-a63a-4084b0db0fcf/open  Invitation to

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ፅ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገንደውሃ ከተማ በሚገኘው በስደተኛ ሳይቱ መጋዘን የሚገኘውን ሲሚንቶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ

በማዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/ የስልጤ ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ሼድ ግንባታ በዘርፉ የተደራጁ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/ የስልጤ ፈይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ሼድ ግንባታ

ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ያሬድ በላቸው (2ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ ኤም.ኤንጂፊልም ፕሮዳክሽን እና

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል