Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Dec 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/835c4ea0-5629-45a2-bb1b-919bd95da205/open Lot Information

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ: በድጋሚ የወጣ ለዉሃ ቴክሎኖጅ ዳ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚዉል ሼልፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንፅሕና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ሲሚንቶ፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Dec 24, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/943edbfb-8e2a-4b8c-9ab2-ba471ab99457/open Reference Number: MEU-NCB-G-0080-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: 59/mau/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Mettu University: Procurement of Time Attendance Machine and Software

Addis Zemen(Dec 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቶ ልጅአልም ተስፋዬ ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበደረውን የብድር ገንዘብ ከባንኩ ጋር በገባው የብድር ውል ስምምነት መሠረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት ፒክ-አፕ ተሽከርካሪ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 05, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:- ኢ/ኤ/አ/አ/ም/ሪ/5039/100/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ

በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል በስሩ ላሉ ግንባታዎች የጥገና ሥራ የኮርኒስ፣ የሲራሚክ፣ የጣራ እና ሌሎችም የጥገና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025)   ግልፅ  የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል በስሩ ላሉ ግንባታዎች የጥገና ሥራ የኮርኒስ፣ የሲራሚክ፣

በእንጅባራ ከተማ የሚገኘው የአዊ ልማት ማህበር ሚትስቡሽ መኪና ባለ 2 ጋቤና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በእንጅባራ ከተማ የሚገኘው የአዊ ልማት ማህበር ሚትስቡሽ መኪና ባለ 2 ጋቤና በግልጽ ጨረታ

በባህርዳር እና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለይ/ዴ/ወ/ፍ/ቤ/ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በባህርዳር እና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለይ/ዴ/ወ/ፍ/ቤ/ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ ሳንጃ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህንፃ እድሳት በግልጽ ጨረታ አዉጥቶ በወረዳ አቃቢ ህግ ዉል ወስዶ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ ሳንጃ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህንፃ እድሳት በግልጽ

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃናሞራ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ 500 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቢሮ G+1 ፎቅ ለማስገንባት የህንጻ ዲዛይን እና የሥራ ዝርዝር እንዲሁም የአፈር ጥናት የሚሰራ የአማካሪ መሃንዲስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የደንብ ልብስና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። /span> የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት

ስፋቱ 433.5 ካ.ሜትር የሆነ መጋዘን የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። /span> የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለ መብት አነስ ኢብራሂም እና የፍርድ

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የወረዳው ጤና ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ጨረታ የማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ