Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Dec 15, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ለ3ተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት በጤና እና በሥራ ዕድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ
አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ለስራ ሲጠቀምባቸው የነበሩ በማህበሩ ዋናው መ/ቤት ባሕር ዳር እና በአዲስ አበባ አልማ ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ያገለገለ ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Be’kur(Dec 15, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ወለላው በላይ እና ወ/ሮ ትዕግስት አበራ ለሰጠው
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 17, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ ሐራጅ/011/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም
ቡና ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Bahir Dar University፡ Procurement of ENT Operating Microscope /CMHS/ NO.2
Government(Nov 24, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7125beb3-dc80-4da1-a83d-0c744866ee6b/open Reference
Addis Ababa University: Procurement of Cleaning Material (2018/25/Framework Mk)
Government(Nov 24, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ec12948e-0218-40a7-ac08-3372256df3d5/open Reference
Addis Ababa University: Procurement of Sanitary
Government(Nov 24, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4155f351-0ccd-4353-a702-69a137f9bfed/open Reference
Customs Commission Kombolcha Branch Office: Procurement For Stationary Materials
Government(Nov 24, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f83be5e7-cc9c-495c-8825-29a9be0cbfaf/open Reference
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከታህሳስ 01 ቀን 2018 እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውን የዳልጋ ከብት ቀንድ፣ ቆዳና የበግና ፍየል ሌጦ፣ የተነጠረ ሞራ እና የስጋና አጥንት መኖ (የዶሮ መኖ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከታህሳስ 01 ቀን 2018
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service: Procurement of Tyre and Battery
Government(Nov 24, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f77050bf-9c3a-4169-a0c9-8a15dc6e8599/open Reference
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የካልሲ ማምረቻ ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 11/2018 የ2018 በጀት
የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የብረት እና ላሜራ ሼድ ግንባታ ለግንባታው በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት በክልሉ ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ