Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Lessan(Dec 20, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2018 በጀት
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የመንግስት ግዢ ቡድን ቋሚ የቢሮ እቃዎች እና የፅዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ባጃጅ ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Dec 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የንግድ ቤት ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኮ/R01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አካባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሚድሮክ ናኒ ሕንጻ አጠገብ የሚገኘውን ሕንጻ ለቢሮ አገልግሎት ለመጠቀም የሕንጻ እድሳት አድርጎ የጨረሰ ሲሆን፤ በሕንጻ ስር የሚገኝ አንድ ክፍል ለንግድ ሥራ ወይም ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 21, 2025) 1ኛ የጨረታ ማስታወቂያ የአፈፃፀም ከሳሽ ስንቄ ባንክ መልካ ሶዳ ቅርንጫፍ የአፈፃፀም ተከሳሽ 1ኛ ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ማህበር 2ኛ መልካ ሶዳ ወረዳ አስተዳደር መካከል ያለውን
የትራክተር ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ባትሪዎች ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት እና በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ሮለር እና ሎደር በድጋሚ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የባትሪ ግዥ እና የማሽነሪ ደግሞ በድጋሚ ኪራይ አገልግሎት ለመፈፀም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደኢመባ ቁጥር 04/2018
ዩናይትድ ኤሽኮል አካዳሚ አ/ማ ለት/ቤቱና ለአክሲዮን ማህበሩ ለ3 ዓመት የኦዲት ሥራ የሚሠራ (የምትሠራ) የሂሳብ ባለሙያ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የውጪ ኦዲተር ቅጥር ማስታወቂያ ዩናይትድ ኤሽኮል አካዳሚ አ/ማ ለት/ቤቱና
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደብረ ብርሃን ሪጂዮ ፖሊታንት ከተማ አስተዳደር የደብረ ብርሃን ኃ.የተ.ወተት ልማትና ግብይት ህብረት ስራ ማህበር ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል 2025 ሞዴል ISUZU አይሱዙ ኦባማ የጭነት መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደብረ ብርሃን ሪጂዮ ፖሊታንት ከተማ አስተዳደር የደብረ
The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) is Inviting Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Maintenance Toolkits
Ethiopian Herald(Nov 29, 2025) Invitation to Bid- National Competitive Bid (NCB) Organization: Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Centre (ATI-AATC)
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት
የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የመኪና ጎማ ግዥ፣ ሞተር ሳይክል ጥገና አገ/ት ግዥ፣ ፈርኒቸር፣ ደን ዘር መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) የጨረታ ቁጥር ወዞፋ/ግ/02/2018 የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የዋና ሥራ አስፈጻሚ ፑል አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የፕሮቶኮል ልብስ፣ የደንብ ልብስ አወዳድሮ ግዥዎች መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ: የሞባይል ቀፎ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Nov 29, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3b6c7d93-41d0-45d8-8330-de824c8ad46f/open Lot Information
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር: ፕሪንተር ቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት