Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 10, 2025)  Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/2018 በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ

በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ግ/ንብ/አስተዳደር ቡድን ለ2018 ዓ.ም ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ ቱታ እና የደንብ ጫማ ቶርሽን እቃዎች አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 10, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 07-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 10, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የከሚሴ ማረ/ቤት መምሪያ በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጥሬ እህሎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የማገዶ እንጨት፣ በርበሬና ቅመማ

የከሚሴ ማረ/ቤት መምሪያ በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጥሬ እህሎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የማገዶ እንጨት፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም፣ የፅዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ኮንትራት መስጠት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፋና 02 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በቀን 22/12/2017ዓ/ም በግዥ መለያ ቁጥር 001/2018 በአዲስ

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፋና 02 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ሌሎች መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Naannoo Oromiyaatti Waajjiira Maallaqaa Godina Har/Lixaatti, Waajjira Manni Sirreessaa Godina Har/Lixaa, Sirreeffamtoota Seeraa Isa Jalaa Bulchuuf Gaafa 04/10/2018 Irraa Eegalee Ji’a 6f Kan Turu Nyaata Bilchaataa Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Dhiyeessisuu Barbaada.

BARRIISAA (May 10, 2026) Beeksisa Caalbassii  Naannoo Oromiyaatti Waajjiira Maallaqaa Godina Har/Lixaatti, Waajjira Manni Sirreessaa Godina Har/Lixaa, sirreeffamtoota seeraa isa jalaa bulchuuf

Ethiopian Wildlife Conservation Authority: Procurement of Printing

Government (May 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/40351c58-3494-45bd-8934-65085688e896/open Lot Information

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫ ስፔር ፓርት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0f44a4bd-632a-4670-93c4-7fef1ae3614c/open Lot Information

የወረዳ 6 ፈለገ መለስ ጤና ጣቢያ ያገለገሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃችና የህትመት ውጤቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች ሸያጭ የወረዳ 6 ፈለገ መለስ ጤና ጣቢያ ያገለገሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃችና

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ ቦንጋ ትምህርት ኮሌጅ ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማ እና የስፖርት ትጥቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ ቦንጋ ትምህርት ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዘመን ለኮሌጁ ትም/ት ስራ አገልግሎት የሚውሉ

የክርስቲያን ሚሽነሪ ፌሎውሺፕ ኢንተርናሽናል (CMFI) ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ሕንፃዎች፣ ቪላ ቤቶች፣ አፓርትመቶች እና ተያያዥ ንብረቶችን በጥቅል ባሉበት በጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ (ለመሸጥ) ይፈልጋል

Addis Zemen (May 10, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የክርስቲያን ሚሽነሪ ፌሎውሺፕ ኢንተርናሽናል (CMFI) ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ሕንፃዎች፣ ቪላ ቤቶች፣ አፓርትመቶች እና

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ 50 ሲሲ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሲዳማ/ብ/ክ/መንግስት የሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት Desktop Computer፣ Laptop Computer እና የእስቴሽነሪ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 10, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ/ብ/ክ/መንግስት የሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት Desktop Computer, Laptop Computer