Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ብርሃን ባንክ አማ ታዳሽ የሃይል አቅርቦት ለመጠቀም ከያዘዉ አቅጣጫ የተነሳ በክምችት የሚገኙ በቁጥር ብዛት 60 ባለ 20 KVA አገለግሎት ላይ ያልዋሉ ጀነሬተሮች ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
አገለግሎት ላይ ያልዋሉ ጀነሬተሮችን ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ ብ/ባ/ፋ/አ-08/17 ብርሃን ባንክ አማ ታዳሽ የሃይል አቅርቦት ለመጠቀም ከያዘዉ አቅጣጫ የተነሳ በክምችት የሚገኙ በቁጥር ብዛት 60 ባለ 20
ቸሻየር ሰርቪስስ ኢትዮጵያ ቸሰኢ ኢንካም ጀነሬቲንግ እኤአ ከ2024 እስከ 2026 በጀት ዓመት ለ3 ተከታታይ ዓመታት የሒሳብ ምርመራ በውጪ ኦዲተር ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሒሳብ ምርመራ (ኦዲት)ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ቸሻየር ሰርቪስስ ኢትዮጵያ ቸሰኢ ኢንካም ጀነሬቲንግ እኤአ ከ 2024 እስከ 2026 በጀት ዓመት ለ 3 ተከታታይ ዓመታት የሒሳብ ምርመራ በውጪ ኦዲተር ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 መ/ግ/ከ/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 መ/ግ/ከ/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ንብረቶችን ሎት1 የተለያዩ የደንብ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ባንዲራ ህትመት ግዥ ለመፈጽም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክበድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ባንዲራ ህትመት ግዥ ለመፈጽም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ተ. ቁ. የግዥው ዓይነት
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ