Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Dec 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 14/2018 በ2018 በጀት ዓመት በሚያካሂዳቸው ለሀገር ውስጥ ውድድሮች አገልግሎት ላይ የሚውሉ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 14/2018 በ2018 በጀት ዓመት በሚያካሂዳቸው ለሀገር ውስጥ ውድድሮች አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸውን ደረጃውን የጠበቀ የሜዳሊያ፣ የዋንጫ እና ሪቫን ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Dec 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  INVITATION TO RE-BID All contractors of Category IV or above General Contractor or Category III

Alphabet 9 Housing Limited Cooperative Association (H.L.C,A.) Invites Sealed Bids from Contractors of Category IV or Above (General Contractor) or Category III or Above (Building Contractor) with Valid 2017 E.C. Licenses for the Construction of a B+G+13 Apartment Building in Addis Ababa.

Reporter(Dec 24, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  አፍሪካ ቪሌጅ ማይክሮፋይናንስ አማ በድጋሚ የቀረበ ግልጽ የሀራጅ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የአፍሪካ ቪሌጅ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ተበዳሪ የሆኑት 1 አቶ ታሪኩ መኮንን ፣ 2. አቶ

የአፍሪካ ቪሌጅ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የኤሌክትሪክ አውቶሞቢልን በጨረታ ተሸጦ ለሚፈለግባቸው ዕዳ መክፈያ እንዲውል ይፈልጋል

Reporter(Dec 24, 2025)   DEVELOPMENT BANK OF ETHIOPIA INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID Bid Ref. No. DBE/NCB/G/012/2025/26 (Re bid) 1. Development Bank of Ethiopia invites interested bidders for the Procurement

Development Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders for the Procurement of Supply, Installation & Commissioning of Sound Proof Generators for Various DBE Districts/Branch Offices

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ጎዴ፣ ጋሸና፣ አዲግራት፣ አጣዬ፣ መካነሰላም እና ደላንታ መስመር የዳሽን ቢራ ምርቶችን ለማከፋፈል መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ ጎዴ ፣ጋሸና ፣ አዲግራት፣ አጣዬ፣ መካነሰላም እና ደላንታ መስመር የዳሽን

የጋም/ህ/ብ/ክ/መንግሥት የአኙዋሃ ብሔረሰብ ዞን ትምህርት መምሪያ በአቦቦ ወረዳ አባሩ ቀበሌ የአዳሪ ትምህርት ቤት ለማስገንባት ስለሚፈልግ በስራ ተቋራጭነት ተመዝግቦ የሚገኝ ከደረጃ 1 BC/GC ያሉ ስራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የተለያዩ የእርሻ መሳሪያዎች በድርድር ለመሸጥ ወይም ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ለአቶ ምእራፍ ተገኘ አለሙ በሊዝ ፋይናንሲንግ ስርዓት

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአርባ ምንጭ ኤርፖርት (አውሮፕላን ማረፊያ) የደህንነት አጥር ግንባታ ሥራ የሚያከናውኑ ደረጃ ሶስት (3) ጠቅላላ ወይም ህንፃ ስራ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ለህጻናት ማቆያ የሚያገለግሉ የዴይ ኬር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- ኢፕድ 021/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት

የዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለሴፈቲኔት ፕሮግራም የሙያ የግንባታ ሥራ ማስፈፀሚያ አገልግሎት የሚውል ቡሎኬትና ሎካል ማቴርያል በሴፊቲኔት ከፀደቀ በጀት በሀገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የኤሌክትሪክ ኬብል 4×16 መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/31e96e4f-e24c-4eca-85b6-2fde05be33a5/open Lot Information

ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የኤሌክትሪክ ኬብል 4×16 ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a9676cb1-3f8a-476b-b92a-2e563a19f622/open Lot Information

Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Construction Materials

Government (May 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3b4f561d-2e56-4080-bd37-3b2e53ae30c6/open Lot Information