Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ministry of Agriculture Invites Sealed Bids for the Construction of Mechanization Service Centers Across Six Lots in the Afar, Amhara, Oromia, and Somali Regions as Part of the Climate Resilient Wheat Value Chain Development (CREW) Project.

Ethiopian Herald (Jul 08, 2026) Specific procurement Notice Re-advertisement  IFB Number: ET-CREW-MOA-01/2024-W-OCB-1-RE Purchaser. Ministry of Agriculture, climate resilient wheat value

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን

The Ministry of Finance, Under the World Bank-funded Governance Modernization for Efficient Service Delivery Project, is Seeking Expressions of Interest from Qualified Individual Consultants for the Position of Education, Certification & Member Engagement Officer.

Siket Bank S.C Invites Interested and Eligible Bidders for the Procurement of a Forex Exchange Rate Display.

Addis Zemen (Jul 08, 2026) Invitation to Bid with ref no: SKB/OT/NCB/01/01/2026 National Competitive Bidding Siket Bank S.C has allocated

NATIONAL BANK OF ETHIOPIA: PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OF GOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY BILLS

Ethiopian Herald (Jul 08, 2026) PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OF GOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY BILLS 1. WEEKLY TREASURY BILL

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአምስት የሀገር ውስጥ ኤርፖርቶች (ደብረ ማርቆስ፣ ሚዛን አማን፣ ነገሌ ቦረና፣ ጎሬ መቱ፣ ወላይታ ሶዶ) የሚገኝ ለአውሮፕላን ነዳጅ ዴፖ ግንባታና ነዳጅ አቅርቦት አገልግሎት የሚሆን ክፍት ቦታ በረጅም ጊዜ የኮንትራት ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

ስፋቱ 664 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ የሟች አቶ አንድዬ ተሰማ ሀይሉ ሚስት እና ወራሾች እና የፍ/ባለዕዳ

ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ. የተለያዩ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፤ ካቦ፤ ፕላስቲክ ገመድ፤ የመኪና መሸፈኛ ሸራ እና የተለያዩ ዎርክ ሾፕ እቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሁለተኛ (2ኛ) ዙር በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 08, 2026) የሁለተኛ ዙር (2ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት