Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በድጋሚ በግልጽ ጨረታ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) ያገለገለ ጀኔሬተር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ለህንፃው አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ያገለገለ 1 (አንድ) ትልቅ ጀኔሬተር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫሪቾች
ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ለህንፃው አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ያገለገለ 1 (አንድ) ትልቅ ጀኔሬተር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 08/2018 ባሉበት ሁኔታ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 01/2018 ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ እየገነባ ለሚገኘው ለዋንዛየ ሎጅ ግንባታ ፕሮጀክት ceramic and porcelain በጨረታ ቁጥር 31/2018 ህጋዊና
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ እየገነባ ለሚገኘው ለዋንዛየ ሎጅ ግንባታ ፕሮጀክት Ceramic and Porcelain ህጋዊና ብቃች ያላቸውን ፋብሪካዎች እና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 12 ሳሎ የመ/ደት/ቤት በግልጽ በጨረታ ቁጥር 06/2018 ዓ.ም. የተለያዩ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 12 ሳሎ የመ/ደት/ቤት በግልጽ በጨረታ ቁጥር 06/2018 ዓ.ም
የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት በዘርፉ ልምድና እውቀቱ ያላቸውና ሜዳውን አልምተው እና በጋራ መጠቀም የሚፈልጉ አካላትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) የሜዳ ልማትና በትርፍ በመጋራት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት በዘርፉ ልምድና እውቀቱ ያላቸውና ሜዳውን አልምተው
Afar Salt Processing and Production PLC Invites Eligible Local Bidders to Provide Quantity Surveying Services for Raw Salt at its Afdera Town Manufacturing Site. The Scope of Work Involves Determining the Quantity of Unprocessed Raw Salt Using Scientific Methods
Reporter(Dec 28, 2025) INVITATION FOR BIDSTender No:- Af/0001/18 Afar salt processing and production plc. is one of the largest salt
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ከሰበታ ቡና ማበጠሪያ እና ማደራጃ ወደ ፉሪ ባቡር ጣቢያ አካባቢ ከሚገኘዉ የከቢር ቡና ማበጠሪያ እና ማደራጃ የጭነት አገልግሎት /ምልልስ/ የሚሰሩ የጭነት መኪኖች/ሸልቶ/ በዘርፍ ወይም በተመሳሳይ ስራ ከተሰማሩ አቅራቢ ግለሰቦች/ድርጅቶች በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ትት/ግዥ078/2018 ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ከሰበታ ቡና ማበጠሪያ እና
Sunshine Construction is Seeking Experienced and Licensed Subcontractors for Electrical, Sanitary/plumbing, and Mechanical (HVAC) Works on the Ethiopian Airlines Housing Project in Ayat 49, Addis Ababa
Reporter(Dec 28, 2025) ADVERTISEMENT FOR SUBCONTRACTORS SUNSHINE CONSTRUCTION FOR THE ETHIOPIAN AIRLINES GROUP EMPLOYEE HOUSING PROJECT Project Overview Sunshine Construction
Oromia Forest & Wildlife Enterprise Invites Bids for the Construction of an Office Building Fence in Jimma Town (Lot I) and a Factory Ground Fence in Shegar City Sandafa Town (Lot II).
Ethiopian Herald(Dec 28, 2025) INVITATION TO BID TO ALL CONTRACTORS OF CATEGORY BC/GC-5 & ABOVEBID No. OFWE-06 CONST./2018 Oromia Forest
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን (EOC-DICAC) በፕሮጅክቱ ለታቀፉ የጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ቁሳቁሶቸ እንዲሁም የተጋላጭ ሴቶች እና ልጃገረዶች የክብር ኪትና ቁሳቁሶች እና ፆታን መሰረት ላደረገ ጥቃት ተጋላጭ ሴቶች እና ልጃገረዶች የክብር ኪቶችና ሌሎች ግብአቶችን ገዘቶ ማቀረብ ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን (EOC-DICAC) ከUNOCHA-EHF ባገኘው የንዘብ ድጋፍ “በሰሜን ሸዋ
Cooperative Bank of Oromia S.C Would Like to Invite Interested and Eligible Suppliers to Participate in the International Competitive Bid for the Purchase of Solar Power System.
Reporter(Dec 28, 2025) Invitation to International Competitive Bid Cooperative Bank of Oromia S.C would like to invite interested and eligible
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት Electrode፣ Cutting Disc & Grinding Disc‐ Etc፣ የከባድ ተሽከርካሪ መለዋወጫ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME_7/2018 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ግዥ በግልፅ ጨረታ