Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ዙር የመጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር (005/2017) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና 62 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ

በደቡብ ወሎ ዞን የግብርና መምሪያ የግብርና ግብአቶች አቅርቦትና ገጠር ፋይናንስ አገልግሎት ቡድን የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በደቡብ ወሎ ዞን የግብርና መምሪያ የግብርና ግብአቶች አቅርቦትና ገጠር ፋይናንስ አገልግሎት ቡድን ለ2017/2018 ዓ.ም ምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የዳፕ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ በድምሩ 653,860 /ስድስት

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዘው የተወረሱ የእርሻ ትራክተር እና ሞተር ሳይክል በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ዙር የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር (03/2017) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና 62 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዘው የተወረሱ የእርሻ

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ሪሶርስ ማኔጅመንት ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም አላቂ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች እና አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ ኮምፒውተሮች እና ፎቶ ኮፒዎች ጥገናና የመለዋወጫ እቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ በዘርፉ ብቃት እና ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር የኢት/መ ከ/ዩኒቨ/ሪማ/ኮ/ግ/ጨ/02/17 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ሪሶርስ ማኔጅመንት ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም በሎት አንድ (አላቂ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች እና አላቂ የፅዳት እቃዎች)

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች