Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 17, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።  የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 17, 2025)   ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ሁለት ቤቶች በጨረታ አወዳድሮ በአሉበት ሁኔታ ይሸጣል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ በቁርጥ ዋጋ የማሽነሪ ኪራይ ማስታወቂያ  የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሻሸ/ዲ/035/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከአዳባ አንጌቶ ለሚከናወኑ መንገድ ጥገና እና ግንባታ ሥራዎች የሚያገለግሉ ማሽነሪዎችን መስሪያ ቤቱ ባወጣው የቁርጥ ዋጋ መሠረት ተከራይቶ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ቁጥር 05 በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የአየር ንብረት አፈጻጸም የመሬት አያያዘ ፕሮግራም

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የአየር ንብረት አፈጻጸም የመሬት አያያዘ ፕሮግራም /CALM/ አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሁለተኛ ዙር ለወረዳው መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ ፈርኒቸርና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድረን መግዛትና ማሳተም ይፈልጋል

በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የቦንጋ ቅ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ የጽህፈት መሣሪያ፣ የጀነሬተር መለዋወጫ፣ ደንብ ልብስ እና የአሌክትሮኒከስ እንዲሁም የሶላር እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ለመልሶ ማቋቋሚያ አገልግሎት የሚውሉ ከዞን ማዕካላት ወደ የተለያዩ ወረዳዎች ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ማጓጓዣ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ

The Ethiopian Meteorology Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Supply and Installation of Advance Forecasting Equipment and Facilities

Ethiopian Herald(Nov 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Specific Procurement NoticeRequest for BidsGoods(Two-Envelope

The Carter Center Ethiopia (TCCE) Invites Sealed Bids from Registered Suppliers Under National Competitive Bidding (NCB) for the Procurement of Veterinary and Equipment Materials

የአዲስ አበባ ፖሊስ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AAPC NCB

ክርስቲያን ኬር ፎር ችልድረን ኤንድ ኤልደርስ አሶሴሽን ሀገር በቀል ግብረሰናይ ድርጅት ሲሆን ከ January – December 2025 የበጀት ዓመት በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ክርስቲያን ኬር ፎር ችልድረን ኤንድ ኤልደርስ አሶሴሽን

አዲስ ጉዞ የ2025 የበጀት ዓመት የሂሳብ አፈፃጸም በውጭ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የውጭ ኦዲተር ጥሪ አዲስ ጉዞ በኢፌዲሪ