Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 03, 2026) የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬን ለ2018/19 የምርት ዘመን የሚውል DAP እና UREA
ምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬ የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 03, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ ጎ/ዞ/ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፣ ሎት 1 የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግንባታ ሎት 2 የውኃ ጥራት እቃዎች
በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥና ንብ/አስ/ቡድን የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር OSE/NCB/016/2018 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ጎማ እና ካነመዳሪያ (Tyer with lnner tube) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ጎማ እና ከነመዳሪ (Tyer with Lnner Tube) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ad6560d6-a5f0-4c6d-a5cd-781e6674f510/open Lot Information Procurement Reference Number: RG-NCB-G-0037-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የሴቶች የንፅህና
ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
TTK PLC Invites Eligible Bidders to the Procurement of Laundry Detergents, Beauty Soaps, Vegetable Ghees & Edible Oils
International Bid for Procurement of RBD Palm Oil and Soap Noodles TTK PLC is actively involved in the manufacturing of
Addis Ababa Water and Sewerage Authority Would Like to Extend of Submission Date and Time
ANNOUNCEMENT FOR EXTENDED BID SUBMISSION DATE Previously the Addis Ababa Water and Sewerage Authority Water and Sanitation Infrastructure Development Division
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ለተለያዩ መንግስት መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ አላቂ ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ለተለያዩ መንግስት መስሪያ ቤቶች
National ID Program (NIDP)- Digital ID for Inclusion and Services Project Invites Eligible Bidders to Senior System Analyst
Expression of Interest (EOI) (CONSULTING SERVICES – INDIVIDUAL CONSULTANT) Senior System Analyst to support the National ID Program at the
የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2017ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና የሞተር ሳይክል ጎማዎች ከነ ካለመዳሪያዎቻቸው፣ የእርሻ መገልገያ መሣሪያዎች፣ የተለያየ መጠን ያላቸው ሞተር ሳይክሎች እና የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ
የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች፣ አዳዲስና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ግንባታ ዕቃዎች፣ አዳዲስና ያገለገሉ የተሽከርካሪና ማሽነሪ መለዋወጫዎችን፣ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች (ተረፈ ምርቶችን) ተጫራቾች በተገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2016 የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች፣ አዳዲስና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ግንባታ
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ ለሚካሄደው የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የግብርና ግብዓት፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ህትመት፣ የከባድ መኪና ጐማ፣ የመኪና ኪራይ፣ የኮምፒውተር መለዋወጫና ጥገና፣ የሞንታርቦ፣ ጀነሬተር አዳራሽና ዲኮር፣ የመስተንግዶ፣ ልዩ ልዩ ቋሚ እቃ፣ የመኪና ጌጣጌጥ፣ ልዩ ልዩ ፈርኒቸር ጥገና፣ የከባድና ቀላል መኪና ጐማ ጥገና እና እጥበት፣ የከባድና ቀላል መኪና ጥገና የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ይጋብዛል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የካ/ክ/ከ/አስ/ስ/ጽ/ቤት/01/2017 የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ
በአርሲ ዞን የሁሩታ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአርሲ ዞን የሁሩታ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣