Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል.

ሲዳማ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለኤል ኤላ ጋርመንትና ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/06/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የአቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 16 ቶን Knuckle Type እና 25 ቶን Telescopic Type Lifting Capacity ትራክ ማውንትድ ክሬን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዘውድነሽ ወንድአፍራሽ እና የማነብርሃን ወንድአፍራሽ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 315199 በቀን 13/5/2016 ዓ.ም በዋለው

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የካ ቅድመ 1ኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የቧንቧ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የቀለም ቅብ፣ የማሽነሪ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Sugar Industry Group, Omo Kuraz Sugar Factory-No. 3 Hereby Invites Eligible & Interested Bidders for the Supply and Delivery of the Factory Spare Part Item

INVITATION FOR BID ICB No. FP/OT/013/OKSF 1&3/2024/2025 Ethiopian sugar industry group, Omo Kuraz Sugar Factory-No. 3 here by invites eligible

ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

የሃራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Firewall ASA5510 or Equivalent Cisco Catalyst 29601 481-LPD-L Switch-48 Ports Rack Mounted or Equivalent፣ Dell Power Server R930 or Equivalent፣ Scanner Epson DS-6500 DS-7500 Or Equivalent Desktop Computer Laptop Computer Photocopy Machine Medium Size Printer All-in-one Printer Copy Fax Scan Core Switch Catalyst 3560G፣ Cisco or Equivalent፣ Cisco Catalyst 4503E Switch-48port Rack-mountable or Equivalent፣ Cisco Air-Cap 37021-Air 3700AP Equivalent: APC or Equivalent DS-650/700 VA UPS እና Toshiba or Equivalent Wall Mounted Split Type Air Conditioner በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The Amhara National Regional State Awi Zone Zigem Woreda Finance Office Now Invites Eligible Bidders, Who Have Water Works Construction License Grade /WWC-5 (Waterworks License is Mandatory) and Above for the Construction of Akatse New Small Scale Irrigation at Zigem Woreda of Awi Zone

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዱ ልማት ቢሮ ብዛት 20 የውሃ ማጠጫ ቦቴ የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡–የከ/ው/አ/ል/ቢሮ/ግ/ጨ 03/2017 ዓ.ም የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ብዛት 20 የውሃ ማጠጫ ቦቴ የመኪና ኪራይ አገልግሎት

የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት ለዩኒቨርሲቲው ኮምፕሪሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚውል የህክምና መድሃኒቶች እና ሪኤጀንቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር፦ SUHSC 001/2017 የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት ለዩኒቨርሲቲው ኮምፕሪሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚውል የህክምና መድሃኒቶች እና

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቡና ሳይት እና የቡና መፈልፈያ ማሽነሪ፣ የቡና ማቀነባበሪያ፣ ሳይት፤ ጄኔሬተር እና የውሃ ፓምፕ ጨምሮ፣ የቡና ማቀነባበሪያ ፋብሪካ (መጋዘን) ከነማሽነሪው፣ ለመጋዘን አገልግሎት የሚውል ህንፃ፣ ለሆቴል አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና G+4 ህንፃ እና ሰርቪስ ያለው የንግድ ድርጅት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል