Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 07, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 05/2018 በአ. ብ.ክ.መ. በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ከህብረተሰቡ ለተረጂነት የተሰበሰበ የስንዴ እህል

በደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የስንዴ እህል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኩንታል መሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Aug 07, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ሽያጭ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 5 ያገለገሉና በጥሩ ይዘት የሚገኙ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ

ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 5 ያገለገሉና በጥሩ ይዘት የሚገኙ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Aug 07, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ንብረቶች (የቢሮ ፈርኒቸሮች) ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ

ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Government (Aug 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/5d1c9ff6-8a55-4e9d-905a-25054b78e7ea/open Invitation to Bid “Procurement of Rent Service” Procurement Reference No: ECC-NCB-NC-0677-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: NonConsultancyServices

CC – Dire Dawa Branch Office , Ethiopian Customs Commission: Procurement of Rent Service

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 31, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ፎዝያ መሀመድ እና በፍ/ባለዕዳ ፍሬህይወት አበባየሁ መካከል ስላለው

የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 31, 2026)  ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስቴር ጥበቡ

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ መለዋወጫ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 31, 2026) የብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የተለያዩ የሥራ አልባሳት፣ የድርጅቱ ዓርማ የሚታተምበት መለዮና ከረባት እና የተለያዩ ጫማዎች (የሥራና የሴፍቲ ጫማዎች) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር ቤት አገልገሎት የሚውል የጽህፈት መሳርያ፣ የመኪና ጎማ፣ ሞተር ሳይከል፣ የጽዳት እቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና ዓላቂ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቦታው ስፋት 250 ካ.ሜ የሆነ የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 31, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ኑጅማ አባስ እና በፍ/ባለዕዳ ህፃን ዲቦራ ቡልቲ ለሙ ሞግዚት እና

ላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ለመጠጥ የሚውል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ለማሰራት ስራ የተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 31, 2026) 300 ሜትር ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ የጨረታ ማስታወቂያ 1. ላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን

የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አዲስ አበባ ሪጅንና በስሩ ለሚገኙ ሁሉም ቅ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ የስቴሽነሪ ዕቃዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የህትመት አገልግሎት፣ የመኪና ቅባቶች፣ የመኪና እቃዎች፣ ፕላንትና ማሽነሪ እና የህንፃ ቁሳቁስና ተገጣጣሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል