Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jul 19, 2026) ያገለገሉ ዕቃዎች ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ ያገለገሉ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ በሮች፣ መስታወቶች፣ የበር እና መስኮት ፍሬሞች፣ ፋይል ካቢኔቶች፣ ጎማዎች፣ የእንጨት
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ ያገለገሉ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ በሮች፣ መስታወቶች፣ የበር እና መስኮት ፍሬሞች፣ ፋይል ካቢኔቶች፣ ጎማዎች፣ የእንጨት መደርደሪያዎች እና ሌሎችም እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ
ስኬት ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና አክሲዮን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 19, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ብረት በር፣ አልሙንየም እና የእንጨት ፓሌቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አቃቂ በሚገኘው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ጥናት ተቋም ቅጥር ግቢ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አቃቂ በሚገኘው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ጥናት ተቋም ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ብረት በር፣ አልሙኒየም እና የእንጨት ፓሌቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት እና የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Abay Bank Invites Interested and Eligible Bidders for the Supply of Microsoft Software Licenses.
Reporter (Jul 12, 2026) Invitation to Bid National Competitive Bidding (NCB) Tender Ref. No: AB/PPM/05/2/2026-27 (1) Abay bank would like
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ሶስት ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ ይሸጣል
Reporter (Jul 12, 2026) በድርድር ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ከዚህ
አምባሰል የንግድ ሥራዎች ኃ.የተ.የግል ማህበር የኤክስፖርት ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አምባሰል የንግድ ሥራዎች ኃ.የተ.የግል ማህበር የኤክስፖርት ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም የዚህን
ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ የተለያይዩ መኪኖችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኦላይን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦላይን ሃራጅ ጨረታ ቁጥር AE001/2018 ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ የተለያይዩ መኪኖችን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ
አደይ የአለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ድርጅት (ከሐምሌ 1,2017 እስከ ሰኔ 30,2018) ድረስ ላለው ጊዜ ሂሳቡን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ አደይ የአለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ድርጅት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በሲቪል ማህበረሰብ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን እና በእዳ ማካካሻነት የተረከብናቸውን የተለያዩ ንብረቶች በዝግ
ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ. የቢሮ መገልገያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ ኢማ የጨረታ ቁጥር EljG/04/2026 ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ ከዚህ
Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) Invites Bids for the Construction of VIP Dry Latrines with Shower Blocks, Fence Work, and Water Tanker Work for Women and Girls Safe Spaces (WGSS) in Gimbi and Nejo Woredas (West Wollega Zone), Oromia Region.
Reporter (Jul 12, 2026) INVITATION TO BID Procurement Number: ASDEPO/CW/008/2026 Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) is
Amhara Bank is Looking for Eligible IT Vendors to Provide Software License Renewals for Their Rapid7 InsightVM Vulnerability Scanner (Lot 1) and Annual Subscription Support for Their Super Micro Servers (Lot 2).
Reporter (Jul 12, 2026) Invitation to Local Competitive Bid (LCB) Bid Reference No ABa/PFMD/LCB/017/2026 The bank invites all interested eligible