Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Mar 29, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሽያጭ ጨረታማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-15/2018 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ ቤት ገ/ድዴሳ፣ ያዮ፤
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንዲላ እንዲሁም በነዚሁ ዲስትሪክቶች ላይ የዝርያዎች ድብልቅ ግንዲላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት የሚሰጡ የተለያየ መጠን ያላቸውን ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክሎችን ከሕጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት የሚሰጡ የተለያየ መጠን ያላቸውን ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክሎችን ከሕጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 30, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ/ ቁ የተበዳሪ ስም
ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት1. የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ፣ ሎት2. በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ እና በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ባለ ሶስት እግር ባጃጅ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት
በአብክመ ግብርና ቢሮ ዋናውን ቢሮ እድሳት ለማሰራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC‐5/BC-4 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽዳት ዕቃዎችና የጽህፈት መሣሪያ እንዲሁም የኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና ላፕቶፕ በሎት ከፋፍለው መግዛት ስለሚፈለግ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ 1. በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዴቻ
Awash Bank S.C. Invites Technically Competent and Commercially Competitive Bidders for the Implementation of DEVSECOPS Culture and Tools
Addis Zemen(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BID INTERNATIONAL COMPETITVE
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) Office Addis Ababa Would Like to Inform of an Amendment to the Reference Number 83501014
2merkato.com(Oct 22, 2025) Amendment to Building Energy Baseline Study and Building Energy Efficiency The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit ‘’GIZ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች ወይም አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማግኘት ይፈልጋል
2merkato.com(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ/የጨረታ ቁጥር 002/2018
የአራት ኪሎ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅና እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ እና የፅዳት እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 ዓ.ም የአራት ኪሎ