Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮ/ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት/ፕሮ 9/2018 1. ሎት 1 መ/ቤታችን የመስኮት ሻተር መጋረጃ የግዢ መለያ ቁጥር /01/2018 2. ሎት 2 የጽሕፈት መሣሪያ የግዥ መለያ

በአ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 15, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን

በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 15, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ/ሞባይሎች/ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/፣ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ 1ኛ አሮጌ የቴዮታ መኪና ጎማ፣ 2ኛ

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ አሮጌ የቶዮታ መኪና ጎማ፣ አሮጌ የቶዮታ መኪና ባትሪ እና አሮጌ የብረት በርሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Addis Ababa Business Trading Enterprise (AABTE) Invites Interested Eligible Bidders for the Supply and Delivery of White Sugar

Addis Zemen(Nov 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to Bid Bid No.:

ኮንስትራክሽን ኢንፕራይዝ በጃንሚዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Distribution Boards, Light Fitting Socket and Switch ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር  DCE/EM/160/2025 5 DCE/EM/161/2025 ኮንስትራክሽን ኢንፕራይዝ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ለቡሌ እና ለራጴ ወረዳ አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የደቡብ አትዮጵያ ክልል መንግሥት ገቢዎች ቢሮ በ22/2/2018 ዓ.ም ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል

Addis Zemen(Nov 04, 2025)   ማስተካከያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ገቢዎች ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ላይ በ22/2/2018 ዓ.ም ጀምሮ

የኢትዮጵያ ፖስታ አንጸባራቂ ፒፕስ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 04, 2025) Read Carefully የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግጨ 07/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሰውን አንጸባራቂ

የደቡብ ምዕ/ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል የበሰለ ምግብ ለሚያቀርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማህበራትም ሆነ ድርጅት እንዲሁም/ወይም ጥሬ እህል፣ የማጣፈጫ፣ ፉርኖ ዱቄት፣ የማገዶ እንጨት፣ ስኳር እና ሸቀጣሸቀጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሚዛን አማን ከ/አስ/ር የመጀ/ደረጃ ፍ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት መሳሪያ እና ካዝና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 04, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ/መ/በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ከተማ አስ/ር የመጀ/ደ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት

Bule Hora University: Procurement of Floor Carpet/ከፋይ የጨርቅ የወለል ምንጣፍግዥ

Government(Nov 04, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2f5f408d-4552-482d-bfcb-fb18b56b1748/open Lot Information

ፌዴራል የሥነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን የካሜራ ባትሪ እና ሚሞሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት