Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ አብክመ አብብማቴልድ/የት-ል-ሽ-01/06/2018 የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝ በስሩ የያዛቸውን የተለያየ የፈረስ ጉልበት ያላቸውን የኬዝ ባለ 127 እና 110

የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝ በስሩ የያዛቸውን የተለያየ የፈረስ ጉልበት ያላቸውን የኬዝ ባለ 127 እና 110 እንዲሁም ማሲ ፈርጉሰን /MASSY FERGUSEN/132 የፈረስ ጉልበት ትራክተሮች የትራክተር ማረሻ አቦሎ /Abollo/፣ የበቆሎ መፈልፈያ ማሽን እና የብረት ሸልፍን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ለቢሮ እና ለገቢ ማስገኛ እየተጠቀመባቸው የሚገኙ ህንፃዎችን ማለትም አዲስ አበባ (የቦሌ ባለ አራት ወለል ህንፃ እና አራት ኪሎ ባለ አራት ወለል ህንፃ)፣ ባሕር ዳር ባለ አራት ወለል ህንፃ፣ ደሴ ባለአራት ወለል ህንፃ፣ ደብረ ብርሃን ባለ አራት ወለል ህንፃ እና ጎንደር ባለ አንድ ወለል ህንፃ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች ለ2ተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር As Built Design እና የህንፃ ግምታዊ ዋጋ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 06, 2026)  የተያዙና  የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 47/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ  የተለያዩ ንብረቶችን የተሸከርካሪ

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Oda Bultum University: Procurement of Mechanical Engineering Laboratory Equipment

Government(Oct 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/29eb73ab-86fc-4387-9741-cd214a2635eb/open Reference

አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ ኤሌክትሮኒክስ፣ ምግብ ነክ፣ የስፖርት እቃዎች፣ የእጅ ሰዓት፣ ኮስሞቲክስ፣ መነፅር እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች፣ ኮር መሳይ ብረት፣ ሴራሚክ፣የወዳደቀ ጎማና ድንጋይ፣ ቁራሌ በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ለቃሉ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የግንባታ እቃዎች፣ የውሃ እቃዎች፣ የመኪና እቃዎች እና አመታዊ የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ሲዝ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የቧንቧ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ የእንስሳት መድሃኒቶችን በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

The Sidama Region Road Development and Transport Bureau Wants to Hire Grade 3 and Below Consulting Firms to Conduct Road Design and Supervision Services for 20 Specific Road Projects

Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. Invitation to Bid Sidama

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት ሞተር ሳይክል፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጀኔሬተር፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ወለጋ ዞን በጎቡ ሰዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጎቡ ሰዮ ወረዳ መንገድ እና ሎጅስቲክ ጽ/ቤት የተለያዩ ማሽኖችን መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ

የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት ንብረት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 29, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ 02/2018 የኢትዮጵያ ቱሪስት

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን፡ ሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት የመኪና ፍሬን ማስተር ሲሊንደር፣ የፍርሶን ኪት የላይኛዉ እና የታችኛዉ እቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Oct 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት