Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Apr 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ28/08/2018 እና 01/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 29, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 16-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፈደፀቅጊ/ግንባታ /001/2018 (በድጋሚ የወጣ) የፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን አዲስ በማስገንባት ላይ ላለው የህንፃ ቤተክርስትያን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ልዩ ልዩ
የፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን አዲስ በማስገንባት ላይ ላለው የህንፃ ቤተክርስትያን ልዩ ልዩ ሥራዎች በግራናይት በላይም ስቶን እና በባዛልት ዘመኑን በዋጀ የማሽን አቀራረጽ በማስቀረፅ ለማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Customs Commission: LOT 5 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ጎማ ግዥ
Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b8e379f7-2f2b-47ed-9214-6d050aa21ef6/open Lot Information Procurement
Ministry of Culture & Sport: Procurement of Food Item
Government(Nov 18, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f743e13d-b5e1-474a-8344-abceb652c2d4/open Lot Information
Injibara University፡ Procurement of Agricultural Items
Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f1928dab-8f59-42fb-9a15-25d35874279b/open Reference
በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት እና የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች መሸጥና ጥገናዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግፅጽ ጨረታ ማስታጠቂያ የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ቁ/01/2018 በአራዳ ክ/ከተማ የራስ
በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እና አላቂ የቢሮ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያበሀራጅ ጨረታ ቁጥር 007/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ
በሀገር መከላከያ ሚኒስተር በምዕ/ዕዝ የ402ኛ ዋልታ ኮር ለ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የፋብሪካ ምግብ ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 402/ኮር/ግ/ጨ/ቁ 02/2018 በሀገር መከላከያ ሚኒስተር በምዕ/ዕዝ የ402ኛ ዋልታ ኮር ለ2018 በጀት ዓመት
መሊቅ ስልጤ ኃላፊነቱ የተወሰነ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን የአፈር ማዳበሪያ ምጥንና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ማመላለሻ
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተለያዩ የደንብ ልብሶችንና ጨርቆችን ለማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር፤ HU/CMHS/NCB/YedenebLibs/04/04/2018 BY የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና