Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 017/2018 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች

ሲንቄ ባንክ ባጃጅ እና መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ08/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/033/ ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አከሲዮን ማህበር ለድርጀቱ አገልግሎት የሚውሉ የፅሕፈትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን እና የፅዳት ዕቃዎችን በአንድ ዓመት (Framework) ውል መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025)   የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በግዥ መለያ ቁጥር BTSC/NCB/G/09/2018 የቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አከሲዮን ማህበር ለድርጀቱ አገልግሎት የሚውሉ የፅሕፈትና

በደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የዲላ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ለሚያስገነባቸው የመንገድ መሰረተ ልማት እና ድልድዮች ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውሉ የአይሱዙ መኪና ኪራይ እና የውሃ ቦቴ ኪራይ በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ካላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የደብረብርሃን ክላስተር የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ማዕከል ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለማዕከሉ አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሣሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ቋሚ የቢሮ እቃ(ፈርኒቸር)፣ የፅዳት እቃ እና የወንበርና እና ኮምፒውተር ጥገና በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ለ2018 የበጀት ዓመት ለሚያስተምራቸው ተማሪዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ግብዓቶች አቅርቦት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ

ወሎ ዩኒቨርስቲ: የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 28, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e1322b6d-cb8a-4dca-bdf1-1bb1f321c07a/open Reference

ወሎ ዩኒቨርስቲ: ለእንስሳት ህክምና ለመካኒካል ዲጅታል አናላይቲካል የፊልድ እቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Government(Nov 28, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9fc612ae-0f30-4487-aa56-f4d58ad32e1e/open Reference

The Ethiopian Meteorology Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Supply and Installation of IT Infrastructure and Facilities of EMI for Better Institutional Data Exchange Mechanism

Ethiopian Herald(Nov 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Specific Procurement Notices Request for Bids Goods (Two-Envelope Bidding

The Ministry of Water and Energy of Ethiopia is Seeking Bids from Eligible Contractors for Procurement of Civil Works and its Auxiliary Structures, Supply, Laying, Installation of Pipes and Fittings, Supply and Installation of Electromechanical Equipment for the Beshasha Town- Water Supply System

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአድዋ ድል መታሰቢያ ስቴሽነሪና የህትመት ስራዎች፣ ካሜራና አክሰሰሪ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የሳኒቴሽን እና የግንባታ እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።     የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአድዋ ድል መታሰቢያ