Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪው
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚሁ ጨረታ
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ ቀን 20/01/2019 ዓ/ም እና 23/01/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር SR/SC/001/2026 ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ዕቃ ታሽጎ የመጣበት የእንጨት ሳጥን፣ የእንጨት የዕቃ ማስቀመጫ ፓለት ‘የእንጨት ድራም ያገለገሉ ምሰሶዎች ያገለገሉ ፕላስቲክ
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሳኒተሪ እቃዎች አቅርቦት፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች አቅርቦት እና የዳታ፣ ቴሌ፣ ቲቪ፣ ሲሲቲቨ፣ ኦዲዮ እና ፋየር አላርም ሲስተም አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 18, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 42/2018፣43/2018 እና 44/2018 ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት 1. ለተለያዩ
Ministry of Water & Energy Wants to Notify Extension of Deadline for Bid Submission for Reference Procurement Numbers: ET-MOWE-AfDB2-0001-GO-RFB and ET-MOWE-AfDB-0002-GO-RFB
Ethiopian Herald (Apr 18, 2026) To all Bidders Reference: Procurement Numbers ET-MOWE-AfDB2-0001-GO-RFB and ET-MOWE-AfDB-0002-GO-RFB Subject: extension for deadline for bid submission
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የአጥኝዎች ስራ እና የመኪና ቸርኬ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05//2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የግዥ አይነት ሎት
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ የሰራተኛ ሰርቪስ የሚሆን ኮስትር መኪና የኪራይ አገልግሎት ከአቅራቢ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 18, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ የሰራተኛ ሰርቪስ የሚሆን ኮስትር መኪና የኪራይ
The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) Invites Bids for the Supply and Delivery of Bread Baking Machines.
Ethiopian Herald (Apr 18, 2026) Invitation to Bid-(Re-Bid) National Competitive Bid (NCB) Organization: Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Centre
በን/ስ/ላ/ክ ከተማ ስር የሚገኘው የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ የተለያዩ የፕሪንተር ጥገና ሥራዎች፣ የተለያዩ የcomputer ጥገና ሥራዎች፣ የተለያዩ የphoto Copy ጥገናዎች፣ ደንብ ልብስ፣ የጥገና እቃዎች፣ የጥገና ሥራዎች እና የጽሕፈት መሳሪያ፣ የlnternet Server፣ ጥሬ እና የበሰሉ ምግቦች፣ የምግብ መሥረያ እቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች እና የተለያዩ የጽዳት እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ ከተማ ስር የሚገኘው የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ የሚከተሉትን እቃዎች እና ሥራዎች በ3ኛ
The Amhara Regional State Bureau North Shoa Zone Minjare Shenkora Werda Finance Office Invites Bids for the Gebriel Tsebel Pump Small Scale Irrigation Project.
Addis Zemen (Apr 18, 2026) National Competitive BID for Work Project: Food System Resilience Program (FSRP) Bid Package No :-
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ የኤሌክትሮኒክስ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ሞባይል ቀፎዎች፣ ቴሌቪዥን፣ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች፣ ያገለገለ እስፔርፓርት በኦላይን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 18, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦላይን የግልጽ ጨረታ ቁጥር AE002/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን