Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አአ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባሕአዳ/ሐራጅ/0452018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።   የተሸከርካሪው አይነት የተሰራበት ሃገርና ዘመን

ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ በመደበኛ በጀት ለፋይናንስ ቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች እንዲሁም የተለያዩ ህትመቶችን ለማሳተም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ በመደበኛ በጀት ለፋይናንስ ቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ምድብ 1. ኤሌክትሮኒክሶች፣

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለስድስት ወራት ውል

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የፓዊ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ብትን ጨርቅ፣ የተዘጋጁ ልብሶች እና ቆዳ ጫማና ፕላስቲክ ጫማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Shipping and Logistics Invites Bids for the Procurement of LNG Powered Heavy Duty Truck Tractor 6×4 with 3 Axle Cargo Semi-Trailer.

Ethiopian Herald(Feb 17, 2026) Invitation to BiddersTender No. ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02371 Ethiopian Shipping and Logistics would like to Invite Interested and Eligible

Central Ethiopia Regional State, Guraghe Zone, Abeshige Woreda, Water, Mine & Energy Office Invites Eligible Bidders For Shallow Wells Drilling and Construction

Ethiopian Herald(Feb 17, 2026) INVITATION FOR WATER WELL DRILLG BID Client:-Abeshige Woreda Finance Office No. Project Name Woreda Bid Security in Birr

አምቦ ዩኒቨርሲቲ ለአ/ዩ/ሪ/ሆ የሲሚንቶ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6d55dff6-1163-4676-b579-547df90009c6/open Lot Information Procurement

Federal Tax Appeal Commission፡ Procurement of Carpet Tiles (ተገጣጣሚ ምንጣፍ)

Government(Feb 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bced9155-45a2-449c-9e63-21dc92443f67/open Lot Information Procurement

Government Communication Service: Procurement of Battery 70A-12V

Government(Feb 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6573de66-393e-4699-ace7-5e0f1afc403e/open Lot Information Procurement

Construction Management Institute: Procurement of Spare Parts

Government(Feb 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1962c466-9248-4821-8a20-7b5788c1e333/open Lot Information Procurement