Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የወርቃ አካባቢ ሁለገብ የማ/ኅ/ሥ/ማህበር ሃላፊነቱ የተወሰነ የጭነት መኪና አፍ አሴ አር /FSR/ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ

የወርቃ አካባቢ ሁለገብ የማ/ኅ/ሥ/ማህበር ሃላፊነቱ የተወሰነ የጭነት መኪና አፍ አሴ አር /FSR/ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች ዝርዝር ሁኔታው

ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. መኖሪያ እና የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ብርሃን ለሕፃናት የማህበረሰብ ተሃድሶን መሰረት በማድረግ ሕፃናት ተኮርና የአካል ጉዳትን ያማከለ ሁለገብ አገልግሎት ለመስጠት እ.ኤ.ኢ በዲሴምበር 1997 የተቋቋመ ግብረ ሰናይ ድርጅት

ብርሃን ለሕፃናት ያገለገሉ 6 (ስድስት) የሞተር ሳይክሎች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በዋርጎገነት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የውሃ ቁፋሮ ለማሰራት ጨረታ አውጥቷል

Yedebub Nigat(Feb 28, 2026) የአካባቢያዊ ግልፅ ጨረታ በኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ኢትዮጲያ ክልል ወላይታ ዞን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደቡብ ኢትዮጵያ

የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልጉ አላቂና ቋሚ ዕቅዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 28, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መ/ቤታችን የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያሰፈልጉ አላቂና ቋሚ

በጋሞ ዞን አርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳ ዋና አስተዳዳር ጽ/ቤት ባለቤትነት በጋንታ ካንቻማ ኦቾሌ ቀበሌ የገጠር ኮድር የዉስጥ ለዉስጥ መንገድ ጥርጊያ ሥራ፣ ሰሌክት የመበተን ስራ፣ ሰሌክት የመደምደም ስራ እና ዉሃ የመርጬት ስራ ማሽን ክራይ ግርደር፣ ሎደር፣ ሩሎ ሻወር ትራክ ማሽኖች እንዲሁም ሰሌክት በሜትር ኩብ ስሌት የሚያቀርብ ጨምሮ የማሽን ክራይ በግልጽ ጨረታ በደቡብ ንጋት ጋዜጣ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግጨ/13/2018ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የግዥ አይነቶች

በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን የምግብ የውሃ የትራንስፖርት እና የመኝታ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SM 05/2018፣ በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት

የግል ድርጀት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደንብ ልብስ፣ የብራንዲንግ እና ሎጎ ሥራ፣ የዶክመንታሪ ፕሮዳክሽን እና ስርጭት ሥራ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግል ድርጀት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ከዚህ በታች የቀረቡትን የደንብ ልብስ፣ የብራንዲንግ እና ሎጎ

Dambi Dollo University: Procurement of Medical Supplies, Laboratory Reagents and Chemicals

Government(Mar 03, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/ca2c4285-b18a-4195-b86f-e8d47b05ad85/open  Invitation to Bid

Livestock Development Institute: Procurement of Building Construction

Government(Mar 03, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f891d915-fecf-45f5-84f9-3baf6c249fd2/open  Invitation to Bid

Ministry of Revenue Invites Eligible Bidders for the Procurement of Rent Service

Government(Mar 03, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9cb2cf6d-7e83-435b-ac80-4dd7aaaba03e/open   Invitation to Bid